UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I need Allah in my life ❣️

Translation is not possible.

🥀⇛ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን!?ምንም ።

~ኢላሂ!የሁሉንም ሕይወት አሁን ካሉበት የተሻለ አድርግ። የጎደላቸዉን ሙላላቸው። የቸገራቸዉን ስጣቸዉ። የከበዳቸዉን አግራላቸው።።።።።።

ዉዱ ነብይﷺ ያሉትንም አስታውስ;

«ما من مؤمن يدعو لأخيه بظهر الغيب إلا قال الملك الموكل: آمين ولك بمثله»

«ሩቅ ላለ ወንድሙ ዱዓ የሚያደርግ አንድም ሙእሚን የለም: በዚህ ነገር ላይ የተሾመው መላኢካ “ኣሚን ለአንተም እንደዛው” ቢለው እንጂ።»

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Asalamu Aleykum Ahbabi fillah 🤝

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ﻭَﺇِﺫَا ﻗُﺮِﺉَ اﻟْﻘُﺮْﺁﻥُ ﻓَﺎﺳْﺘَﻤِﻌُﻮا ﻟَﻪُ ﻭَﺃَﻧﺼِﺘُﻮا ﻟَﻌَﻠَّﻜُﻢْ ﺗُﺮْﺣَﻤُﻮﻥَ

ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡📚✍️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

=>ሀሰነል በስሪ ረሂመሁሏህ እንዲ ይላሉ »

«ከምድር ላይ ሁኖ ከአሏህ ጋር አደብ የሌለውን ሰው አሏህ ከምድር በታች አድርጎ አደብ ያስይዘዋል»📚✍️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✅ ሶላት የቀብር ጨለማ ብርሀን ነው። እንደ ሚታወቀው ቀብር ጨለማ ነው። አንድ ሰው ቀብር ውስጥ ፀሀይም ሆነ ጨረቃ አይመለከትም። ነገር ግን አንድ ሰው ከሰጋጆች ከነበረ ቀብሩ በብርሀን የተሞላ ይሆናል።

~ኢብኑ ኡሰይሚን 📚✍️

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group