ummamusilm Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#የጨቋኞች_ግፍ_ለዘላለም_አይኖርምና_ግፈኞች_ከፍልስጤም_ህዝብ_ህይወት_የሚወጡበትን_ቀን_በአሏህፈቃድ_በቅርቡ_እናያለን!”

#ረሲብ_ጦይብ_ኤርዶጋን!

ዛሬ ቅዳሜ በቱርኳ ታሪካዊ ከተማ ኢስታንቡል ውስጥ በመቶሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች የተገኙበት ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ።

በሰልፉ ላይ በአካል ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ለእስራኤል“የጦር ወንጀለኛ መሆንሽን ለመላው አለም እናሳውቃለን!”ብሏል።

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ዛሬ በመቶሺዎች በተገኙበት በኢስታንቡል በተደረገው ለፍልስጤም የድጋፍ ህዝባዊ ሰልፍ ላይ እንደተናገሩት ሀገራቸው ቱርክ እስራኤል"የጦር ወንጀለኛ" መሆኗን ለመላው የዓለም ህዝብ በግልፅ እናሳውቃለን ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም  “ሀማስ አሸባሪ ድርጅት አይደለም በማለታችን እስራኤል እንደምትከፋ ብናውቅም አቋማችንን ግን በግልፅ አሳውቀናል!”ብለዋል።

“በጋዛ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር (ራስን መከላከል) ሳይሆን ግልጽ እና አጸያፊ የዘር ጭፍጨፋ(Genocide)ነው። የጋዛን ህዝብ በረሃብ እና በጥማት በጅምላ ለማጥፋት እና የጤና አገልግሎቶቻቸውን ለማጥፋት የሚደረግ ሙከራ ነው!”በማለት አጽንኦት ሰጥቷል ፕሬዝዳንቱ።

በሰልፉ ላይ ኤርዶጋን ካነሷቸው በጣም ወሳኝ መልእክቶች መካከል:

√እስራኤል ሰዎችን ስለመግደል ደንታ የላትም!!ለዚህም በግልፅ እና በግልፅ“መግደልን በደንብ እናውቃለን”በማለት እስከመመፃደቅ ደርሰዋል!ነገር ግን ለዚህ ግፋችሁ ከባድን ዋጋ ትከፍላላችሁ‼

√ልክ አያቶቻችሁ በየሃገሩ እንደተሰደዱት እናንተና ልጆቻችሁም ወደፊት ወደ ቱርክ ሳይቀር እንደምትሰደዱ እርግጠኛ ሁኑ‼

√ሰብአዊ ርዳታ ለማድረስ፣ ሰላምን ለማስፈን እና የውይይት በሮችን ለመክፈት የኛን ጥያቄ እና የሰላም ጥሪ ተቀበሉ!

√በጋዛ ሰርጥ ለደረሰው እልቂት ሁሉ ተጠያቂዎቹ #ምዕራባውያን ናቸው!

ለምዕራባውያን እላለሁ“የመስቀል ጦርነትን በድጋሜ ትፈልጋላችሁን?ያንን የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ኡማ እንዳልሞተ እወቁ!(እኛም ዝግጁ ነን ለማለት ነው)

√እስራኤል #ጊዜው_ሲደርስ በቀጠናው #መስዋዕትነት_የሚከፈልባት_የእርድ_ግልገል_እንጂ_ሌላ_እንዳልሆነች ሁሉም ያውቃል!

√በምዕራቡ ዓለም ያሉ ፖለቲከኞች እና ሚዲያዎች በጋዛ ህፃናት፣ሴቶች እና ንፁሀን ዜጎች ላይ የሚደርሰውን እልቂት #ህጋዊ ለማድረግ ቆርጠው የተነሱ ሲሆን እስራኤል በግልፅ የጦር ወንጀል እየፈፀመች ነው!

√በጋዛ እየተካሄደ ባለው ነገር የጨዋታው እውነተኛ ባለቤቶች የእስራኤልን አስተዳደር #እብሪተኛ ድርጊቶች የሚደግፉት #ምዕራባዊያን ናቸው። ምክንያቱም ቴል አቪቭ ከፍላጎታቸው ውጭ አንድትም እርምጃ መውሰድ አትችልም!በመሆኑም በጋዛ ለደረሰው እልቂት ተጠያቂው ምዕራባውያን ናቸው!

√ለእስራኤልና ምዕራባዊያን አጋሮቿ የተኩስ አቁም ለማወጅ ስንት ህፃናት፣ሴቶች እና አረጋውያን መሞት አለባቸው⁉️በእርግጥ የምዕራቡ ዓለም የኃጢአት መዝገብ ሞልቶ ተትረፍርፏል‼

√የዓለም ህዝብ ሆይ!እየሆነ ያለውን እውነታ ታያላችሁ!የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ… …እናንተ ግን አትሰሙም…እውርና ደንቆሮ ሁናችኋል!

√እነዚህ ሰዎች (ምዕራባውያን) መግደልን ያውቃሉ!ከዚህ በፊት አይሁዶችን በጋዝ ቤቶች ውስጥ በጅምላ እያጠፉ ከተማዎችን እና ነዋሪዎቻቸውን ከካርታው ላይ በአቶሚክ ቦምቦች ያጸዱ ነበር!

√በአሏህ ፈቃድ የጨቋኞች ግፍ ለዘላለም አይኖርምና ጨቋኞች ከፍልስጤም ህዝብ ህይወት የሚወጡበትን ቀን በቅርቡ እናያለን‼

√ለእስራኤል እላለሁ:“አዎ ምዕራባውያን ባለውለታሽ ናቸው!ቱርክ ግን አይደለችም‼ይሄን አቋማችንን ደግሞ በኮንፊደንስና በደስታ እንናገራለን‼ኤርዶጋን ደግሞ ቱርክ የእስራኤል ውለታ ስለሌለባት በዚህ መልኩ በኩራት ይናገራል‼

√በጋዛ እየሆነ ያለውን ነገር በማውገዝ ብቻ አንረካም!ይልቁንስ #ሀማስ የአሸባሪዎች እንቅስቃሴ #እንዳልሆነ በድጋሜ አስረግጠን እንናገራለን‼

√ለዩክሬን ሲሆን እንባ ሲረጭ የነበረው ዓለም በጋዛ ላይ እየሆነ ላለው ነገር  ግን መስሚያ የለውም!(Double Standard)

√በመካከለኛው ምስራቅ ያለን አቋም በሊቢያ እና በካራባክ ከነበረን አቋም ጋር ተመሳሳይ ነው!!

√እስራኤል ያለ ምዕራባውያን አገሮች ድጋፍ #ለሦስት ቀናት አትቆይም‼

√ጋዛ የሁላችንም ጉዳይ ናት‼ማንም ሰው ከሰብአዊነት አውድ ሊያወጣው አይችልም።

የእስራኤል አረመኔያዊ ድርጊት በጋዛ ገበያዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች እና የመኖሪያ ቤቶች ላይ ያነጣጠረ ነው!”የሚሉት በዛሬው በመቶ ሺህዎች የተገኙበት የኢስታንቡል ሰልፍ ላይ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ከተናገሯቸው ከባድ መልእክት ያላቸው ንግግሮች ውስጥ ዋናዋናዎቹ ናቸው!

ምንጭ፡ አልጀዚራ የቀጥታ ስርጭት!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ummamusilm shared a
Translation is not possible.

Over 100 Israeli warplanes are raining fire on the innocents of Gaza in just one moment on the small Gaza City which has an area of ​​365 km².🥺

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ummamusilm shared a
Translation is not possible.

Over 100 Israeli warplanes are raining fire on the innocents of Gaza in just one moment on the small Gaza City which has an area of ​​365 km².🥺

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ማዛጋት መንፈሳዊ ትርጉሙን ብታውቁት ኖሮ ማዛጋታቹን ታፍሩበት

ነበር ።

የማዛጋት ትርጉም በፊዚዮሎጂ....

ማዛጋት በሁሉም የጀርባ አጥንቶች ውስጥ የተለመደ እና አየር

ወደ ውስጥ የመማግ እና መተንፈስ እእንዲሁም የጡንቻዎችን

መወጠርን የሚያካትት የፊዚዮሎጂ እንቅስቃሴ ነው።

ማዛጋት የኛ የአጸፋዊ ስርዓታችን አካል ነው፣ እሱም በዋነኝነት

የሚቀሰቀሰው ያለፍላጎቱ በውጫዊ ተነሳሽነት ነው።

ለምን እንደምናዛጋ በፊዚዮሎጂ ብዙ ማብራሪያዎች አሉ፣ በጣም

የታወቀው ደግሞ በሳንባችን ውስጥ ያለው ዝቅተኛ የኦክስጂን

መጠን ነው።

ማዛጋት የሚጀምረው በማህፀን ውስጥ ነው, ነገር ግን በዋነኛነት

በአዋቂዎች ላይ ይታያል ። በልጆች ላይ የእንቅልፍ ጊዜ ወይም

አሰልቺ በሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ ያነሰ ነው።

ይሁን እንጂ ማዛጋት ብዙውን ጊዜ እንደ ጸሎት ወይም ማሰላሰል

ባሉ በጣም አስፈላጊ ተግባራት ውስጥ ሊከሰት ይችላል።

ታዲያ በጸሎት ጊዜ ማዛጋት መንፈሳዊ ትርጉሙ ምንድን ነው?

በጸሎት ጊዜ ማዛጋት ያለውን ድብቅ መንፈሳዊ ትርጉም፣ ምን

እንደሚያመለክተው እና በሱ ልታፍሩበት እንደሚገባ በጥቂቱ ።

ስለ ማዛጋት ተምሳሌታዊ ትርጉሞች የበለጠ ለማወቅ ቀጣዩን

ፅሁፍ ያንብቡ

ማዛጋት መንፈሳዊ ትርጉም በእስልምና

በጸሎት ጊዜ ማዛጋት በእስልምና አብዛኛውን ጊዜ አማኞች

በሚጸልዩበት ወቅት ስለ ማዛጋት ብዙ ባህላዊ እምነቶች አሉ።

በጣም የተለመደው የሰይጣን ፈተና ነው።

በጸሎት ጊዜ ማዛጋት ሰይጣን ወደ ሰውነትህ ለመግባት

የሚሞክርበት መንገድ ነው።

እንደ ነቢዩ (ሰ.ዐ. ወ)ገለጻ፣ ሰይጣን የአማኞችን ትኩረት

አቅጣጫ ለማስቀየር እና እነሱን ለማዋረድ የሚሞክርበት

መንገድ ነው።

አማኞች ሲያዛጉ ሰይጣን በጣም ይደሰታል። ይህንንም የሚያሳካው

ሃሳባቸውን በመውረር እና ትኩረታቸውን እንደ ማዛጋት ባሉ

ፈተናዎች በማወክ ነው።

በተጨማሪም ወንዶች ሲያዛጉ የሚያሳዩዋቸው የፊት ገጽታዎች

በተለይ ለእሱ አስደሳች ሆኖ አግኝተውታል ታማኝ ሙስሊም

ከሰይጣን ፈተናዎች መራቅና ትጋቱን መጠበቅ አለበት።

ስታዛጋ ሰይጣን በአንተ ላይ ይስቃል፡- አንድ ሰው ሲያዛጋና አፉን

ሲከፍት የሚያሳየው የፊት ገፅታ ለሰይጣን የሳቅ ምንጭ ነው።

ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል

አማኞች ሲያዛጉ በተቻለ መጠን ለረጅም ጊዜ ማዛጋቱን

በውስጣቸው መያዝ አለባቸው።

ሊቋቋሙት የማይችሉት ከሆነ ወዲያውኑ አፋቸውን በእጃቸው

ወይም በልብስ መሸፈን አለባቸው ይህ ምልክት የሚደረገው

ሰይጣን ወደ ሰውነት እንዳይገባ በመፍራት ነው።

እስልምና የመጨረሻው ሰላም ሀዲስ አንድ ሰው ከሞተ በኋላ

ሶስት ነገሮች አብረውት ይሄዳሉ

የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-

የአደም ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል!! ከሶስት ነገሮች በስተቀር፡

1,ኛ ሰደቃ

2,ኛ እውቀቱ

3,ኛ ዱአው (ፀሎቱ )

ሰደቃ ጥቅሟ ቀጣይነት አለው

ዱአ እና እውቀት ከርሱ ጥቅማጥቅም የሚሰበሰብበት ነው

(ለምሳሌ ለሰዎች መልካም ነገር ብታስተምር ) ላንተ የፅድቅ

መንገድ ነው።

እነዚህ ሶስት ነገሮ ቀጣይነት ያላቸው እና ጥቅማቸው በአላህ

ዘንድ የሚታጨድበት ሲሆን ።ከሞት በኋላ የሚጠቅሙህ

ምንዳዎችን ይልኩልሃል

ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም

አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።

እኔ ነቢያዊ መልእክቱን ለናንተ አድርሻለው

ይህንን ፅሁፍ ለወዳጅ ዘመዶዎ ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ

አላህ ሆይ በነዚህ ሶስት ነገሮች የምንጠቀም አድርገን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ummamusilm shared a
Translation is not possible.

ትውልደ እስራኤላዊት ናት። ቤቷ ዘልቀው የነበሩትን የቀሳም ሙጃሂዶች ገጠመኝ በአንደበቷ እንዲህ ስትል ታወጋናለች:-

  "ቀሳም የሚል ፅሑፍ የሰፈረበት አረንጓዴ ጨርቅ ግንባራቸው ላይ ያሰሩ ታጣቂዎች ወደ ቤቴ ዘለቁ። አለባበሳቸው ያስፈራል። ፊታቸውን በጭምብል ሸፍነዋል። ሳያቸው በድንጋጤ ተውጬ የሁለት ልጆች እናት ነኝ አልኳቸው እንግሊዘኛን ተጠቅሜ።

ከመሐላቸው የሚገኘው ጋንታ መሪ ትኩር ብሎ ተመለከተኝና "እኛ ሙስሊሞች ነን በንፁሐን ላይ ድንበር አናልፍምና አትፍሪ" አለኝ። በመልሱ ተገረምኩ። በፍርሀት እንደተዋጥኩ ልጆቼን ጭምቅ አድርጌ አቀፍኩ። ጠረጴዛ ላይ ሙዝ አየና ጠየቀኝ። "አንድ ፍሬ እንድመገብ ትፈቅጂልኛለሽን?" አለኝ። ተመገብ ለጓደኞችህም ስጣቸው አልኩት በስርአታቸው እየተገረምኩ። ለሁለት ሰአታት ቤቴ ተቀምጠው በሩን ከውጪ ዘግተው ወጡ።

እኔ ድንበር ባለፉባቸው ሰዎች ላይ ሙጃሂዶቹ ባሳዩት ኢስላማዊ ስነምግባር ተደንቄያለሁ!! ዘገባው የአልጀዚራ ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group