UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
زوزو ام زكريا Changed her profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፍልስጤን  ሁሌም በልባችን ነሽ

የአይሁዲን ሴራ ችለሽ የተሸከምሽ

የአላህ እርዳታ ሁሌም አይለይሽ

እነሱን ዝቅ አርጎ አንችን ከፍ ያድረግሽ

ሁልጊዜም ያመኛል የሙስሊሙ ስቃይ

በትዉሊዱ ቦታ ሲጨቆን ሲሰቃይ

ሲባረር   ሲቆስል  ሲገደል በድንጋይ

ተጨቁኖ ሚሮር ሙስሊሙ ተበዳይ

ካህዲዉም ሲዘል ሆንኩ እያለ በዳይ

ባያቀዉ ነዉጅ ሙስሊም ነዉ የበላይ

ደምቆና ተዉቦ የሚታይ በአለም ላይ

ሁልጊዜም ሙስሊም ነዉ  ለእምነቱ ታጋይ::

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ተውሒድ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أتانِي جِبْرِيلُ عليه السَّلامُ، فَقالَ: مَن ماتَ مِن أُمَّتِكَ لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا دَخَلَ الجَنَّةَ،﴾

“ጅብሪል (عليه السلام) መጣኝና እንዲህ አለኝ፦ ከህዝቦችህ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ።”

ምንጭ፦ ቡኻሪ ዘግበውታል: 2388

Send as a message
Share on my page
Share in the group
زوزو ام زكريا Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~ ለምትናገረው መልካም ንግግር ብዙም ቦታ ላትሰጠው ትችላለህ። ግን ከአንደበትህ የሚፈልቀው የሆነ መልካም ቃል በሌሎች ህይወት ውስጥ ተስፋን ሊዘራ፤ ደግነትን ሊያለመልም እንደሚችል አትርሳ። በመልካም ቃል ላይ አትስነፍ።

~ለዚህ የጌታህ ጥሪ መስተንግዶህን አሳምር!!

وَقُولُوا۟ لِلنَّاسِ حُسْنًۭا

"ለሰዎች መልካምን ተናገሩ።

📕"[አልበቀራ 83]

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Send as a message
Share on my page
Share in the group