Jebril Sultan Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
ለመመራትም ተንቀሳቀስ ሂድ
===================°
ነቢዩሏህ ኢብራሂም እንዲህ ይላሉ :-
{وَقَالَ إِنِّي ذَاهِبٌ إِلَىٰ رَبِّي سَيَهْدِينِ}
አለም «እኔ ወደ ጌታዬ ኼያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና።
እኛ ተኝተን ሳለን መመረት መስተካከል አይመጣልንም መንቀሳቀስ ፣ መሯሯጥ እና ሰበብ ማድረስ አለብን ። ተመልከት ቁርዓኑን
﴿ إِنِّي ذَاهِبٌ ﴾
        እኔ ሄያጅ ነኝ !!
እንቀሳቀሳለሁ ... አላህም ያግዘኛል ይመራኛል ።
የደጋግ የአላህን ባሪያዎች ታሪኽ በቁርዓን ውስጥ ብናጤን ሁሉም ሰበብ አድርሰው አላህ ሲያግዛቸው ነው የምንመለከተው ስለዚህ :-
أُولَٰئِكَ الَّذِينَ هَدَى اللَّهُ ۖ فَبِهُدَاهُمُ اقْتَدِهْ
እነዚህ (ነቢያት)፤ እነዚያ አላህ የመራቸው ናቸው፡፡ በመንገዳቸውም ተከተል፡፡
🤲🏼 اللهم اهدنا واهدِ بنا واجعلنا سبباً لمن اهتدى .
✍ አቡ ሙስዐብ
https://ummalife.com/ummaJebrilsultan
https://t.me/Jebrilsultan/3890
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
بسم الله الرحمن الرحيم
وبعد؛
Send as a message
Share on my page
Share in the group