UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
toyba fentaw shared a
Translation is not possible.

🔻 ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ሀሳቡን አቀረበ!

ሐማስ በግብፅና በኳታር አደራዳሪነት እየተካሄደ ያለውን ድርድር በመከታተል በጋዛ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማስቆምና እርዳታና አፎይታ ለመስጠት እንዲሁም የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቦታቸው ለመመለስ መጠለያዎች ለማቅረብ እና የእስራኤል ወረራ ሃይሎች ከጋዛ ሰርጥ መውጣታቸውን በሚመለከት ንቅናቄው ዛሬ ለድርድር አስፈላጊ የሆኑትን መርሆዎች እና መሰረታዊ ጥያቄዎች ላይ የተመሰረተ አጠቃላይ ሃሳብ አቅርቧል፡፡

የቀረበው ሃሳብ የንቅናቄው የእስረኞች ልውውጥን በተመለከተ ያለውን አመለካከትም ያካተተ ሲሆን ንቅናቄው ለጋዛ ህዝቦች መብትና ጥያቄ በቁርጠኝነት የሚቀጥል መሆኑን ያሳያል፡፡

ሐማስ እስራኤል ከጋዛ ለቃ የምትወጣበት ቀነ ገደብ በሚመለከት ከመጀመሪያ ዙር ታጋቾችን/እስረኞችን የመለዋወጥ ሂደት በኋላ ስምምነት ላይ ለመድረስ መስማማቱን ተናግሯል፡፡

ሐማስ ታጋቾች/እስረኞችን መለዋወጥ ከጀመረ በኋላ ዘላቂ የተኩስ አቁም የሚደረስበትን ቀን በሚመለከት ለመስማማት ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል፡፡

ሐማስ ለአስታራቂዎች ያቀረበው የተኩስ አቁም ሀሳብ ከ700-1000 ፍልስጤማዊያን እስረኞች ምትክ የእስራኤል ሴቶችን፣ ህጻናትን፣ አዛውንቶችን እና ህሙማንን የመልቀቅ ሃሳብን አቅርቧል፡፡

ሐማስ ከሁለቱም ወገኖች የተያዙ ሁሉም እስረኞች በሁለተኛው ዙር ስምምነት ይፈታሉ የሚል ሀሳብ አቅርቧል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
toyba fentaw Changed her profile picture
9 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group