UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በጣም አሪፍ ውሳኔ ♨️

ሁለቱን ሐረሞች የሚዘይሩ ሰዎች አለባበሳቸውን እንዲያስተካክሉ ተብሏል። ሴቶች በትክክል ሒጃብ መልበስ አለባቸው። ወንዶችም ሸሪዓውን ያማከለ ልብስ መልበስ አለባቸው። አጫጭር ልብስ መልበስ 500 ሪያል ያስቀጣል፤ ያስባርራልም።

ሴትና ወንድም ካለአግባብ መቀላቀል መቆጠብ አለበት የሚል መልዕክት በፕሬዝዳንቱ በኩል ተላልፏል።

Visitors to the Two Holy Mosques are cautioned to be dressed modestly and avoid intermixing

- The President has emphasised upon the sisters to wear the proper Hijab while visiting the Two Holy Mosques

- Brothers are advised to wear modest clothing, those found wearing shorts be removed and fined SAR 500.

መረጃውን ያገኘሁት ከInside the Haramain ገፅ ነው።

አንዳንድ አለባበሳቸው "የእውነት ሐረም ላይ መሆናቸውን ዘነጉ እንደ?" የሚያስብሉ ሰዎች ነበሩ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
MALIK MUHAMMAD ABDULLAH Сhanged his profile picture
9 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group