Jemal Hassen Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followers
0
There are no followers
Jemal Hassen shared a
Translation is not possible.

አሕባሽ

አህባሽ መጅሊሱን ቢቆጣጠረው መማርና ማስተማር ከመከልከል አልሮ መኖርን ቢከለክለን ደስታው ነው ። አህባሽ ሽርኩን የተፃረረን ሁሉ በክህደት ይፈርጃል !

ይሄው የተነጀሰ አንጃ ይቅርና መስጂድ ውስጥ የሚሰጡ የሱና ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚለቀቁትን ሊያስቆመን የቻለውን ሁሉ ያደርጋል ። አህባሽ የእውነት ባለቤቶችን ሊያጠፋ ፣ ሊጨፈጭፍና ሊያስጨፈጭፍ ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር የጠነከረን ቃል ኪዳን ያሰረ የከረፋ አንጃ ነው ። አህባሽ የቻለ ግዜ ይዘርፋል ፦ ይገድላል ፣ ያሳስራል ያስገድላል ።

አሕባሽ መስጂድ መዝረፍ እንጂ መስራትን አልለመደም :: እሱ በክህደት የፈረጃቸው ሙስሊሞች የደከመበትን መስጂድ መዝረፍ ነው የሱ ድርሻ !

አሕባሽ የተውሒድ ፀር መሆኑ ጤነኛ ሁሉ የሚያውቀው ነው ።

የአሕባሽ ስሙን በተብሊቕ ስም ለማደስ መሞከር ብልጦች ዘንድ ከንቱ ሙከራና አሰልቺ ብልግና ነው ።

ተብሊቕም የነሱው አይነት አፍራሽ እና አደፍራሽ እምነትና አካሄድ ይዞ ቢመጣ ለሱ በሙስና የሚሰራለት የተለየ ብይን [ ሑክም ] የለም ። ደግሞም የተለያዩ ቦታዎች ላይ የነበሩ የተብሊቕ ሰዎች አሕባሽን ከተቀላቀሉ የከራረሙ መሆናቸው የታወቀ ነው ። ሁሉም አላልኩም !

ወጣቱ ሆይ ! ስሜታዊ ሆነህ አትፍረድ ፣ ሃገራችን ውስጥ ካሉ አንጃዎች ሁሉ እጅጉን የከፋው አሕባሽ ነው ።

ሙሐመድ ሲራጅ

https://t.me/Muhammedsirage

Telegram: Contact @Muhammedsirage

Telegram: Contact @Muhammedsirage

السلفية
Send as a message
Share on my page
Share in the group