Ahmed Addaged Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
7 month Translate
Translation is not possible.

the goal

ሰላሀሰዲን አል አዪቢ ልጅ እያለ ከህፃናት ጋ ሲጫወት አባትየው ይመጣ ና ከመሃል ብድግ አድርገው አነሱት ።አባትየው ረዥም ነበሩ ከዛ "እናትህን እኮ ያገባሁዋት ከህፃናት ጋር እንድትጫወት አይደለም እናትህን ያገበሁዋት እና የወለደችህ መስጂደል አቅሳን ነፃ እንድታወጣ ነው " ብለው ለቀቁት ወደ መሬትም ወደቀ ከዛ ፊቱ ላይ የህመም ምልክት አዪ እና

"መጣሌ አሳመመህ እንዴ "አሉት

"አዎ አመመኝ "አላቸው

"ለምን አልጮህክኝ ታድያ "ሲሉት

"ነፃ አውጪ አይጮህም "ነበር መልሳቸው

ዛሬ የሱ ልጅ ልጆች ህመማቸውን እየዋጡ እየተገደሉ እየቆሰሉ እየታመሙ እየተከዱ የሁላችንም ክብር የሆነችውን መስጂደል አቅሳን ነፃ ለማውጣት ይታገላሉ

እኛ ግን የት ነን?

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group