UMMA TOKEN INVESTOR

በጁምዓ ቀን ወደ መስጂድ ስትገባ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ሁለት ረከዓ መስገድ ይኖርብሃል!

ከጃቢር ቢን አብደላህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦

﴿جَاءَ رَجُلٌ وَالنَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَخْطُبُ النَّاسَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، فَقَالَ : " أَصَلَّيْتَ يَا فُلَانُ ؟ " قَالَ : لَا، قَالَ :  قُمْ فَارْكَعْ رَكْعَتَيْنِ﴾

“አንድ ሰው ነቢዩ (ﷺ) ለሰዎች ኹጥባ እያደረጉ ሳለ ወደ መስጂድ ገብቶ ተቀመጠ። እከሌ ሆይ ሰግደሃልን? አሉት። አልሰገድኩም አለ። ተነስ ሁለት ረከዓ ስገድ አሉት።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 930

https://t.me/jammadegollo

Telegram: Contact @jammadegollo

Telegram: Contact @jammadegollo

ቅድሚያ ለተውሂድ = ًالــــتَــــــوْحِـــــــيْـــــــدُ أَوَلا ዳዕዋ ሰለፍያ በደቡብ ወሎ (ጃማ ደጎሎ) የሡና ኡለማዎች እና ኡሥታዞች ዳዕዋ,ፈታዋና ደርሥ የሚለቀቅበት የጃማ ሠለፍዮች ግሩፕ
Send as a message
Share on my page
Share in the group

ሙስሊሞች ካንተ ሰላም ናቸው?

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الْمُسْلِمُ مَنْ سَلِمَ الْمُسْلِمُونَ مِنْ لِسَانِهِ وَيَدِهِ﴾

“ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከእጁና ከምላሱ ትንኮሳ ሰላም የሆኑለት ሰው ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል:10

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group