UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ያረቢ ጥበቃህ እዝነትህ አይለየኝ

    ✅የሱቢህ ሶላት ትሩፋት 🥀

أَقِمِ الصَّلَاةَ لِدُلُوكِ الشَّمْسِ إِلَىٰ غَسَقِ اللَّيْلِ وَقُرْآنَ الْفَجْرِ ۖ إِنَّ قُرْآنَ الْفَجْرِ كَانَ مَشْهُودًا

ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፡፡ የጎህንም ሶላት ስገድ፡፡ የጎህ ሶላት (መላእክት) የሚጣዱት ነውና፡፡

ኢስራእ 78🌷

👍ሱብሕን የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ነው” ረሱል ﷺ

【ሙስሊም】

👍ሱብሕን በጀማዐህ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደቆመ ነው”

ረሱል ﷺ 【ሙስሊም】

👍ሱብሕን ለሰገድ መላእክት ይመሰክሩለታል፡፡

ረሱል ﷺ  እንዲህ ብለዋል፡- በናንተ ውስጥ የሌሊት

መላእክትና የቀን መላእክት ይተካካሉ፡፡

[✅በፈጅር ሶላት እና

በዐስር ሶላት ላይ ይሰባሰባሉ፡፡

👍ከዚያም እነዚያ በናንተ ዘንድ ያደሩት 

☝️ወደ ሰማይ☝️ ይወጣሉ፡፡

ይህኔም ጌታቸው በነሱ

ሁኔታ አዋቂ ሆኖ ሳለ “ባሪያዎቼን በምን ሁኔታ ላይ

ተዋቸኋቸው?”

ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ “እነሱ እየሰገዱ ነው

የተውናቸው፡፡ እየሰገዱም ነው የመጣናቸው” ይላሉ፡፡

🌺ቡኻሪና ሙስሊም🌺

✋ትሰግዳላችሁ ወይስ ለሸይጧን ትሸነፋላችሁ ⁉️⁉️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
hayat hussen hayat Changed her profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group