UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ምን ያምር ሽልማት ምን ያለስ መመረጥ ነው ማልዶ ከጌታህ ደጅ የሚያስገሰግስ፣ከቃሉ መጣበቅ፣በሂጃብ መፅናት...ሰተር የአደብ ሙሽርነት።አንተ ከቤቱ ያለህ ሆይ ከአላህ መቆራኘትን ላልቻሉ በልመናህ፣በሀጃህ መሀል አውሳቸው፣ከሌሊቱም ክፍል ከአለማቱ ጌታ ትሩፋትን ከጅለህ የገራልህ የአደምን ልጅ አውሳ።ለሀጃው አትተወው፤ወንድምና እህትህ የእሳት አፋፍ ላይ ናቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group