UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
ali abas shared a
6 month Translate
Translation is not possible.

365 km² ስፋተ ባላት ትንሽዬ የጋዛ ከተማ ላይ በአንድ ቅፅበት ብቻ ከ100 በላየ የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ ንጹሐን ላይ እሳት እሳት እያዘነቡ ይገኛል።

በምድርም፣ በባህርም፣ በአየርም… እሳት ብቻ!

አሜሪካ አሁንም ከእስራኤል ጎን ነኝ ብላለች!

ምን ይሻለን በአላህ? ምን አይነት በላእ ነው የመጣብን!

ኧረ! በዱዓእ! ቢያንስ አላህ የአንዳችንን ዱዓእ ከተቀበለን ከነርሱ ዘርፈ ብዙ የጦር መሳሪያ የተሻለ ኃይል አለው።

(Murad tadese)🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ali abas shared a
6 month Translate
Translation is not possible.

ሞትን ስለተላመዱት የልጅነት ጫዎታቸው የሞተን ሰው ተሸክሞ ስለመሄድ ሆኗል የፈለስጢን ታዳጊዎች! አላህ በቃችሁ ይበላቸው፡፡(murad tadese)

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ali abas shared a
Translation is not possible.

ስለ ፈለስጢን ምን አዲስ ነገር አለ⁉️

========================

✍ የፈለስጢን (የጋዛ ሙስሊሞች) ጉዳይ በየቀኑ አሳዛኝነቱ ቀጥሏል። በየቀኑ የንጹሐን ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፣ በርካታ መሠረት ልማቶች እየወደሙ ነው።

ዛሬ ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት እስካሁን 5087 ሙስሊሞች በጽዮናዊቷ ያላባራ የቦምብ ዝናብ ተገድለዋል፣ ከነዚህ መካከል 2055 የሚሆኑት ህፃናት ሲሆኑ 1119 የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። 217ቱ አዛውንቶች ነበሩ። 1500 የሚሆኑት በፍርስራሽ ስር እንደጠፉ ናቸው፤ ከመካከላቸው 800 የሚሆኑት ህፃናት አሉ። እስካሁን ድረስ ጀናዛቸው እንኳ አልተገኘም። 15,273 የሚሆኑት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

አጠቃላይ የተፈናቀሉት 1 ሚሊዮን 400 ሺህ አካባቢ ሲሆኑ፤ 685 ሺህ የሚሆኑት ከሌሎች ቤተሰቦቻቸው ጋር ተፈናቅለዋል፣ 565 ሺህ የሚሆኑት ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞችና የእርዳታ ሥራ ኤጀንሲ (UNRWA) ጋር ግንኙነት ወዳላቸው ት/ቤቶች ተፈናቅለዋል፣ 101 ሺህ የሚሆኑት በመስጂዶች፣ በቤተ ክርስቲናትና በህዝባዊ ቦታዎች ተጠልለዋል፣ 70 የሚሆኑት በ67 ት/ቤቶች ተፈናቅለው ይገኛሉ።

የተለያዩ ሃገራት መንግስታት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ቢጠይቁም፤ አሜሪካ በጸጥታው ም/ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ተጠቅማ የፈለስጢናዊያን ጭፍጨፋ እንዲቀጥል አድርጋለች።

ምን ያክል የፈለስጢን ህፃናትና ሴቶች ተጨፍጭፈው ሲያልቁ እንደምትረካ አይታወቅም።

ሌላውም ዓለም በሰልፍ ድጋፉ እያሳዬ ቢሆንም ከዚያ የዘለለ ማድረግ አልቻለም።

በጋዛ አሁንም ቢሆን የውሃ፣ የመብራት፣ የምግብና የነዳጅ ማዕቀብ እንደተጣለ ነው። ባለፈ ብቻ 20 የሚሆኑ የጭነት መኪኖች ገብተው ነበር። ግን ለ2+ ሚሊዮን ህዝብ ምንም ማለት አይደለም። የጋዛን ሰብዓዊ ቀውስ ለመመከት በየቀኑ መቶ የጭነት መኪኖች መግባት አለባቸው።

አላህ በጥበቡ ከላይ ፈረጃውን አውርዶ ካሉበት በላእ ይገላግላቸው እንጂ እየተካሄደ ያለው ይፋዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ታሪክ የማይረሳው እጅግ አሰቃቂ እልቂት ነው።

ከዱዓእ ውጭ አቅም የለንምና ሁሌም ወንድሞቻችንን እናስታውሳቸው።

via: murad tadese

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ali abas Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ali abas shared a
Translation is not possible.

Piers Morgan: "Why don't the Arab countries and Egypt accept the Palestinians and make them live together? Why don't they give them a place?"

Bassam Youssef: That's a good question.

Palestine is their land.

Why don't 48 European countries or America give one of the 50 states to Israel and take them away?

If you give them California, for example."

★ It hurts when everyone comes by himself

ፒርስ ሞርጋን ፦ " አረብ ሀገሮች እነ ግብጽ ለምን ፍልስጤማዊያንን ተቀብለው አብረው እንዲኖሩ አያደርጓቸውም ቦታ ለምን አይሰጧቸውም

ባሳም የሱፍ ፦ ጥሩ ጥያቄ ነው ። ፍልስጤም የራሳቸው መሬት ነው ። ለምን 48 የአውሮፓ ሀገራት ወይም አሜሪካ ካሏት 50 ስቴቶች አንዱን ለኤስራኤል ለምን አይሰጧትም እና አይወስዷቸውም ። ለምሳሌ ካሊፎርኒያን ቢሰጧቸው ።"

★ሁሉም በራሱ ሲመጡበት ያመዋል !

#gazagenocide

#ፍልስጤም

#ቅኝግዛት

#freepalestine

#aljazeeraenglish

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group