UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ፍልስጤም በሚያማምሩ የወይራ ዛፎቿ ትታወቃለች። ፍልስጤማውያን ከመሬታቸው ጋር ያላቸውን ሥር የሰደደ ትስስር ይወክላሉ ይባልላቸዋል። ፍልስጤማውያኑ የወይራ ዛፎቻቸውን በፍቅር እና በአድናቆት ነው የሚንከባከቧቸው። ከ 4,000 ዓመታት በላይ እድሜ ካላቸው ጥቂት የዓለማችን ጥንታዊ የወይራ ዛፎች መካከል ናቸው በፍልስጤም የሚገኙት። በጥራቱ ምርጥ የተባለለትን የወይራ ዘይት ያቀርባሉ። በእስራኤል ወረራ በተያዙት ዌስት ባንክ እና ጋዛ በሚገኙ የእርሻ መሬቶቻቸው ግማሹ የፍልስጤም የወይራ ዛፍ ተተክለው የሚገኙበት ነው። በነዚህ ቦታዎች ብቻ የተተከሉ ወይራ ዛፎች ቁጥር 10 ሚሊዮን ይደርሳል።

ለእያንዳንዱ ፍልስጤማዊ የወይራ ዛፍ ማለት የትውልድ ትስስርና የፅናት ተምሳሌት ነው። እናት ልጆቿን እንደምትንከባከበው ሁሉ የወይራ ዛፍ መሬታቸውን በየቀኑ በመንከባከብ ያሳልፉ ከነበሩ ቅድመ አያቶቻቸው ጋር ያሰናስላቸዋል።

ወይራ በእስልምና የተባረከ ፍሬ ነው። ይህም በቁርኣንና በሐዲስም በተደጋጋሚ ተጠቅሷል። የወይራ ዛፍ መትከል ለብዙ አመታት የወይራ ፍሬዎችን ለትውልድ ያበረክታል። ይህ የማይቋረጥ ልግስና ተግባር (ሰደቃህ ጃሪያህ) ምንዳ ያጎናፅፋል። እርሶንም ሆነ የሚወዷቸውን ሰዎች ከህልፈትዎ በኋላም ሊጠቅም ይችላል። የወይራ ዛፍ "የሕይወት ዛፍ" ተብሎም ይጠራል።

ይህ በንዲህ እንዳለ እስራኤል በዚህ አመት ፍልስጤማውያኑ የወይራ ፍሬ እንዳይለቅሙ ከልክላቸዋለች። ይህ ወቅት ለፍልስጤማውያን የወይራ ፍሬያቸውን ለቅመው ትኩስ የሆነውን የወይራ ዘይት ለገበያ የሚያጓጉዙበት የአመቱ ወሳኝ የመከር ወቅት ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nura Mahmud shared a
Translation is not possible.

Yaa rabbi hin dhiisin

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nura Mahmud shared a
ruhadindelil Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Iam With Palistine!

Send as a message
Share on my page
Share in the group