UMMA TOKEN INVESTOR

Sani Yasin shared a
Translation is not possible.

#breaking:

#መሀመድ ቢን ሰልማን: #በጋዛ እየተፈፀ ያለው ጦርነት መቀጠሉ የፀጥታው ምክር ቤት ውድቀት ማሳያ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Sani Yasin shared a
Translation is not possible.

ለሺህ አመታት የአይሁድ(ፂዎናውያን) የመባረር ጉዞ

1080 - ከፈረንሳይ ተባረሩ

1098 - ከቼክ ሪፖብሊክ ተባረሩ

1113 - ከኪየቫን ሩስ (ቭላዲሚር ሞኖማኽ) ተባረሩ

1113 - በኪየቭ ውስጥ ጭፍጨፋ አስተናገዱ

1147 - ከፈረንሳይ ተባረሩ

1171 - ከጣሊያን ተባረሩ

1188 - ከእንግሊዝ ተባረሩ

1198 - ከእንግሊዝ ተባረሩ

1290 - ከእንግሊዝ ተባረሩ

1298 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ (100 የሚሆኑ «አይሁዶች» በስቅላት ተገደሉ)

1306 - ከፈረንሳይ ተባረሩ (3,000 የሚሆኑ «አይሁዶች» በህይወት እያሉ በቁማቸው ተቃጠሉ)

1360 - ከሃንጋሪ ተባረሩ

1391 - ከስፔን ተባረሩ (30,000 «አይሁዶች» ሲገደሉ 5,000 የሚሆኑት በህይወት እያሉ በቁማቸው ተቃጠሉ)

1394 - ከፈረንሳይ ተባረሩ

1407 - ከፖላንድ ተባረሩ

1492 - ከስፔን ተባረሩ ( «አይሁድ» የተባለ ለዘላለም ወደ አገሪቱ እንዳይገባ የሚከለክል ሕግ ጸደቀ)

1492 - ከሲሲሊ ተባረሩ

1495 - ከሊትዌኒያ እና ኪየቭ ተባረሩ

1496 - ከፖርቹጋል ተባረሩ

1510 - ከእንግሊዝ ተባረሩ

1516 - ከፖርቹጋል ተባረሩ

1516 - በሲሲሊ የወጣው ህግ «አይሁዶች» ከሰዎች ተገለው ብቻቸውን እንዲኖሩ ፈቀደ

1541 - ከኦስትሪያ ተባረሩ

1555 - ከፖርቹጋል ተባረሩ

1555 - «አይሁዶች» ከሰዎች ተገለው ብቻቸውን እንዲኖሩ የሚፈቅድ ህግ በሮም ወጣ

1567 - ከጣሊያን ተባረሩ

1570 - ከጀርመን (ብራንደንበርግ) ተባረሩ

1580 - ከሩሲያ ኖቭጎሮድ ተባረሩ

1592 - ከፈረንሳይ ተባረሩ

1616 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ

1629 - ከስፔን እና ፖርቹጋል ተባረሩ

1634 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ

1655 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ

1660 - ከኪየቭ ተባረሩ

1701 - ከስዊዘርላንድ ሙሉ በሙሉ ተባረሩ ( ይህ ድንጋጌ የፊሊፕ አምስተኛ ድንጋጌ ነው)

1806 - የናፖሊዮን የመጨረሻ - ባዳርጃ

1828 - ከኪየቭ ተባረሩ

1933 - ከጀርመን ተባረሩ። የዘር ማጥፋት ወንጀልም ተፈጸመባቸው

ይህ በቅደም ተከተል የተደረደረ አጭር ታሪካዊ ክስተት ባለፉት ሺህ ዓመታት ህዝቦች «ከአይሁዶች» ጋር የነበራቸውን ግንኙነት የሚያሳይ ነው። ነገር ግን ዛሬ ላይ ፍልስጤማዊያን በገዛ መሬታቸው ባይተዋር ሆነው ቤት ለእንቦሳ ብለው ከጓዳቸው ባስገቧቸው አረመኔዎች እየተጨፈጨፉ ይገኛሉ። ከፍልስጤማዊያን በቀር በታሪክ ውስጥ እነዚህን «ሰዎች» ሌሎች ህዝቦች ያልታገሷቸው ለምን ይሆን ? ብሎ መጠየቅ የሚገባን ወቅት ላይ እንገኛለን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Sani Yasin shared a
Translation is not possible.

ከዋሻው ወጥተው የጠላትን ጦር አንድደው የናታንያሁን ዋይታ ለመስማት ይመለሳሉ። ከንግግሩ የጦር ስትራቴጂያቸውን ነድፈው ዒባዳ ላይ ይጣዳሉ ቁርአን ከፍተው እያነበቡ ትርፍ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። ጓደኞቻቸው ግዳጃቸውን ጨርሰው የተሰውት ተሰውተው በህይወት ያሉት ሲመለሱ እነርሱ በተራቸው ወደ ጦር ሜዳው ይገሰግሳሉ። በእርግጥም እነርሱ የቁድስ ብርጌድ ሰራያ አልቁድስ ናቸው። ሊላሂ ደሩሁም።

Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Sani Yasin shared a
Translation is not possible.

አላህ ሆይ ፍልስጤም ላይ በደረሰው ግፍ እና በደል ልባችን አዝኗል ሀዘናችንም ብሶታችንም ወዳንተው እናሰማለን እናም እነዚህን ጨካኝ አረመኔ ልበ ደረቅ የሆኑ ፍጥረታትን ብርቱ አያያዝን ያዝልን!! በዱዓ አንርሳቸው!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Sani Yasin shared a
Translation is not possible.

አቡ ዑበይዳ የህፃናቶቹን ቀልብ አልፎ ልባቸው ውስጥ ሰርፆ ገብቷል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group