UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ባታደርገው እንኳ መልካምን ተመኝ!

ኒያ ትንሿን ስራ አግዝፋ ለጀነት ታከማቻለች፤

ትልቁን ስራም አፈር አብልታ እሳት ለመግባት መንገድ ትሆናለች።

ኢብን ሰሉል ፈጅርን ከነበዩ ኋላ በመስጂድ የሚሰግድ ሰው ነበር!

ከኋላው ግን መጥፎ ኒያን ቋጥሮ ነበርና

በዚህም ምክንያት ከእሳት አዘቅጥ ውስጥ ከሚቀጡት ሆነ!

ዙሙተኛዋ ከበኒ ኢስራኢሎች የነበረች ሴት ውሻን በማጠጣቷ ጀነትን ገባች።

በዚህ ትንሽ ስራ!

አዎ! አሏህ ለፈጠረው ፍጥረት በማዘኗ ምክንያት እና ከኋላዋ በነበረው በዚህ ትልቅ ኒያ!

ለመሆኑ እሳት የምትቀጣጠልባቸው የመጀመሪያዎቹ ሶስት የእሳት ተቀጪዎችስ እነማን ናቸው?

(ሸሂድ)መሰእዋት የሆነ፣ የቁርአን አዋቂ፣ (ሶደቃን ሰጪ) ምፀዋትን መፅዋች !!

ኒያ ያበላሻቸው ትልልቅ ስራዎች!

ሸሂድ የቂያም እለት ይመጣል አሏህም ይጠይቀዋል፦ ምን አደረግክ?

እርሱም ፦ መስእዋት እስክሆን ባንተ መንገድ ተጋደልኩ  ይላል።

አሏህም ፦ ዋሽተሃል! ነገር ግን ጀግና እንድትባል ተጋድልሃል እርሱንም ተብለሃል ይለዋል።

ከዚያም በፊቱ እየተጎተተ ወደ እሳት ይከተታል

የቁርአን አዋቂውም ይመጣል

አሏህም ፦ በቁርአኑ ምንን ሰራህ ? ይለዋል

እርሱም ፦ እውቀትን ቀስሜ አስተምሬበታለሁ፣ ላንተ ስል ቁርአንን ቀርቼያለሁ ይላል።

አሏህም፦ ዋሽተሃል! አንተ አዋቂ እንድትባል ነው የተማርከው እርሱንም (በዱንያ) ተብለሃል ይለዋል። ከዚያም በፊቱ እየተጎተተ ወደ እሳት ይገባል።

ሶደቃ ሰጪ ይመጣል

አሏህም ፦ በገንዘብህ ምን ሰራህበት ? ይለዋል።

እርሱም፦ አንተ እንዲሰጥ በምትወደው መንገድ ላይ ሁሉ ሶደቃን ከመስጠት አልተወገድኩም ይላል።

አሏህም፦ ዋሽተሃል! የሰጠህውማ ቸር ነው እንድትባል ነበር በእርግጥም ተብለሃል ይለዋል።

ከዚያም በፊቱ እየተጎተተ ወደ እሳት ይገባል።

ኒያ የልብ ስራ ናት ከአካል ጋር ምንም ጉዳይ የላትም። እርሷ መስመር ከሳተች ግን አካላዊውንም ስራ ታበላሻለች። ከተስተካከለችም  ሰውየው ያለ ተግባሩ ትልቅን ምንዳ ታጎናፅፈዋለች።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Hudhaifa shared a
Translation is not possible.

1. No food

2. No water

3. No electricity

4. No fuel

5. No internet

6. Be their voices

7. Keep them in your prayers 🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group