Jibril Jemal Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Followers
0
There are no followers
Jibril Jemal shared a
Translation is not possible.
የወንጀሎች ሁሉ መሰረቶች 3 ናቸው :
1⃣ኩራት እሱ ማለት ኢብሊስን
     የሆነውን ያደረገ በሽታ ነው.
2⃣ልክ ያለፈ ጉጉት እሱ ደግሞ አደምን
     ከጀነት ያስወጣ ነገር ነው  .
3⃣ምቀኝነት እሱ ደግሞ አንደኛው
     የአደም ልጅ ወንድሙን እንዲገል
     ያደረገ በሽታ ነው.
ከነዚህ 3 ሸሮች የተጠበቀ ሰው
ከተንኮሎች ሁሉ ተርፏል .
📕: الفوائد - ابن قيم👉ምንጭ
وفقني الله وإياكم
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Jibril Jemal shared a
Translation is not possible.
~ ልጄ ሆይ! ሙሲባ ወደ አንተ የሚመጣው ሊያጠፋህ አይደለም። ይልቁንስ ኢማንህና ሶብርህ ምን አክል (የጠነከረ ወይም የላላ) መሆኑን ልትፈተንበት ቢሆን እንጂ። ሙሲባ እንደ ማበጠሪያ ሲሆን ወይ ወርቅ አልያም ቆሻሻ መሆንህ ተበጥሮ የሚለይበት ነው።
📖 | الآدَاب الشَّرعيَّة | ابن مفلح
~
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group