▪️ አትዘን //አትጨነቅ
🔘 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
☑️ ሀዘን፦ ቀልብን ያደክማል፣ ቆራጥነትን ያጠፋል፣ ፍላጎትን ይቀይራል። ለሸይጧን ከሙእሚን ማዘን የበለጠ የሚያስደስተው ነገር የለም።
📚 طريق الهجرتين ٦٠٧/٢
☑️ብዙም አትዘን ከልክ በላይ አትጨነቅ። አላህ ላንተ ያለውና የወሰነው ጊዜው ቢዘገይ እንጂ የትም አይሄድም።
☑️ያንተ መጨነቅና መጠበብ የራቀን አያቀርብም። የቀረበውንም አያርቅም። በጥቅሉ ሀዘን ትካዜህ አላህ ላንተ ከቀደረው ውጪ ምንም ሊያመጣልህ አይችልም።
☑️ስታገኝም ስታጣ፣ ስትደሰትም ስትከፋ በሁሉ ሁኔታህ "አልሀምዱሊላህ" በማለት አመስጋኝ ባሪያ በመሆን በሀሴት በደስታ ማሳለፍ እንጂ የምን መጨነቅ ነው!
☑️ ማንኛውም ሙሲባ ወይም ችግር ቢደርስብህ፣ ከዙሪያህ አይዞህ ባይ ብታጣ፣ አለኝ የምትለው ችግርህ የሚካፈል ሰዉ ባይኖርህ ከምንም በላይ የነገራቶች ሁሉ ባለቤት የሆነው አላህ ከምንምና ከማንም በላይ ላንተ ቅርብ ነውና ማዘኑንና መጨነቁን ትተህ ወደሱ ዙር። የዛኔ ባላሰብከው ሰበብ፦
🔘ሀዘንህ ወደ ደስታ
🔘ጭንቀትህ ወደ ሰላም
🔘መረበሽህ ወደ እርጋታ ይቀይርልሀል።