UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

قُلْ بِفَضْلِ ٱللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِۦ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا۟ هُوَ خَيْرٌۭ مِّمَّا يَجْمَعُونَ

«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡ እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነው» በላቸው፡፡» (ዩኑስ:58)

“የአላህ ችሮታና እዝነት * የሚለው የአላህ ቃል ተፍሲሩን በተመለከተ፣ የሰለፎች ንግግር የሚያጠነጥነው እስልምና እና ሱና* በመሆናቸው ላይ ነው። ስለሆነም ቀልቡ ህያው በሆነ ቁጥር  በእነሱ ደስተኛ ይሆናል፣ በነሱ ውስጥ ስር በሰደደ ቁጥር የበለጠ ቀልቡ ደስ ይለዋል»

👤 ኢብኑል ቀይም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Afnan Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group