Amir Mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- “ጉዳያችሁን ለማሳካት ምስጢራችሁን በመደበቅ ታገዙ፡፡ እያንዳንዱ ባለ ፀጋ ምቀኛ አለው፡፡” [አስሶሒሐህ]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ማነው በአይ'ሁድ የተመሳሰለው?

~

በምስሉ ላይ የሚታዩት ቀብር ላይ የተደፉ ሰዎች አይ'ሁዶች ናቸው። የሱፍዮች ቀብር አምላኪነት አገር ያወቀው፣ ፀሐይ የሞቀው ነው። እና ማነው በተግባር ከአይ'ሁዶች ጋር የተመሳሰለው? ህሊና ያለው ይፍረድ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group