UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Jumma Mubarak!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🌱የተሻለውን ይሰጥህ ዘንዳ ሊዘገይብህ ይችላል‼

📝ነብዩላህ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ሲታሰር ከእሱጋ ሌላ ሁለት ታዳጊዎች ታስረው ነበር።

☘️ዩሱፍ ከሁለቱም የተሻለ ንፁህ ልብ ያለውና ከሁለቱም የበለጠ አላህን የሚፈራ ሷሊሕ ሰው ነበር።

🔹ከመኾኑምጋ ግን ዩሱፍ እስር ቤት ቆይቶ ሁለቱ ቀድመውት ተፈቱ።

⛓️ከተፈቱ በኋላ ምን ገጠማቸው❓

🗡️አንደኛው ተገደለ‼

🪓ሁለተኛው አገልጋይ (ባሪያ) ሆነ‼

🖊️ዩሱፍ ግን ንጉስ ሆነ‼

✍የተሻለ ምንዳ ይሰጥህ ዘንድ የክፍያ ጊዜህ ሊረዝም ይችላልና፤

👇🏾

👉🏽ሁሌም በጌታህ ላይ እርግጠኛ ሁን‼‼

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group