UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🚨 የአንሰራላህ ቃል አቀባይ መሀመድ አብዱልሰላም

በእኛ ላይ የሚደርሰው ጥቃት የመንን ለመጉዳት "እስራኤልን" ለመደገፍ እና በጋዛ ሰርጥ በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የዘር ማጥፋት እንዲቀጥል ለማበረታታት ያለመ የአሜሪካን ግልፅ እና የተጋለጠ ግብዝነት የሚያንፀባርቅ ነው።

የመን ጋዛን ለመደገፍ የወሰደችው አቋም በመርህ፣ በእምነት እና ሰብአዊነት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በምእራባዊያን ውሳኔ የሚቀንስ አይነት አይደለም።

“እስራኤልን” በመደገፍ ዓለም አቀፍ ሽብርን የምታበረታታው፣ የምትረዳው፣ የምትደግፈው፣ ወደ ባህራችን የመጣችው፣ ምድራችንን ያጠቃችው፣ አሜሪካ እንጂ እኛ አይደለንም፡፡

በርካታ ገዥዎች ለአሜሪካ የሽብር ፖሊሲ እና በላይነት ተገዢ ቢሆኑም ለየመን ግድ አይሰጣትም፡፡ በሁሉም መንገድ ጋዛን መደገፏን ትቀጥላለች፡፡ "የእስራኤል" ጥቃት እስኪቆም እና በጋዛ ላይ ያለው ከበባ እስኪነሳ ድረስ "የእስራኤል" መርከቦችን ወይም ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላቸውን መርከቦች በቀይ ባህር እንዳይንቀሳቀሱ መከልከሏን ትቀጥላለች።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Iklaas Binu abdalalh Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group