UMMA TOKEN INVESTOR

7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

#ኢማሙ አህመድ ((ረሂመሁላህ)) ያስለቀሳቸው ግጥም🌹

◄◉إذا ما قال لي ربي اما استحييت تعصيني

➩🌹#ጌታዬ ያኔ ➷ሲጠይቀኝ እያለ ➷ምነው እማታፍር አንተ እኔን ➷ስታምፀኝ‼️

◄◉وتخفي الذنب عن خلقي وبالعصيان تأتيني

➩🌹#ከፍጡሮቼ ሁሉ ➷ወንጀልህን እየሸሽግክ ➷እኔ ጋር ግን ➷መጣህ አመፅህን ➷ተሸክመክ‼️

◄◉فكيف أجيبُ يا ويحي ومن ذا سوف يحميني؟

➩🌹#ወይኔ ምን ➷ይውጠኛል ማንስ ➷ይጠብቀኛል⁉️

◄◉سُلي النفس بالآمالِ من حينٍ الى حيني

➩🌹#ጊዜ ➷ሂዶ አልፎ ጊዜ ➷ሲተካ ነፍሴ ➷በምኞት ሲረካ‼️

◄◉وأنسى ما وراءُ الموت ماذا بعد تكفيني

➩🌹#ዘነጋሁ ➷የወዲያኛውን ➷ከሞት ከፈኔ ➷የሚከተለውን‼️

◄◉كأني قد ضّمنتُ العيش ليس الموت يأتيني

➩🌹#ዘላለም ➷ለመኖር ቃል ➷እንደተገባልኝ ሞት ➷የሚባል ነገር ➷እንደማይመጣብኝ‼️

◄◉وجائت سكرة الموتُ الشديدة من سيحميني

➩🌹#ይሄው ➷ጣረሞት መጣ ➷ማን ያተርፈኛል ➷ከዚህ ጣጣ‼️

◄◉ظرتُ الى الوُجوهِ أليـس منُهم من سيفدينـــي

#?ዙሪያየ ➷ያሉን ቃኘሁኝ ➷የሚጠቅመኝ ግን ➷አጣሁኝ‼️

◄◉سأسأل ما الذي قدمت في دنياي ينجيني

➩🌹#ምን ➷እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነው ➷ለዚህ ጊዜየ ➷የሚሆነኝ‼️

◄◉فكيف إجابتي من بعد ما فرطت في ديني

➩🌹#ያኔ ምን ➷ይሆን መልሴ ➷በእምነቴ ችላ ያልኩትን ➷እራሴ‼️

◄◉ويا ويحي ألــــم أسمع كلام الله يدعوني

➩🌹#ወይኔ ➷ከቶ ምን ➷ይብቃኝ ሰምቼ ➷አልነበርን ➷የጌታየ ቃል ➷ሲጠራኝ‼️

◄◉ألــــم أسمع لما قد جاء في قاف ويسِ

➩🌹#በቃፍም ➷በያሲን ያለውን ➷ምነው አልሰማሁ ➷ተገሳፁን‼️

◄◉ألـــم أسمع بيوم الحشر يوم الجمع و الديني

➩🌹#ምነው ➷አልሰማሁ ትንሳኤውን ➷የፍዱን ቀን እና ➷መሰብሰቡን‼️

◄◉ألـــم أسمع مُنادي الموت يدعوني يناديني

➩🌹#መለከልሞት ➷ሲፈልገኝ ➷አልሰማሁም ወይ ➷ሲጠራ‼️

◄◉فيا ربــــاه عبدُ تــائبُ من ذا سيؤويني

➩🌹#ጌታየ ሆይ ➷ተመለስኩኝ ማን ➷አለ ከለላ ➷የሚሰጠኝ‼️

◄◉سوى رب غفور واسعُ للحقِ يهديني

➩🌹#ከምህረተ ➷ሰፊው ጌታ ➷እኔን ወደሀቅ ➷የሚመራ‼️

◄◉أتيتُ إليكَ فارحمني وثقــّـل في موازيني

➩🌹#በንስሀ ➷መጣሁ ይቅር ➷በለኝ መልካም ➷ሚዛኔን አክብድልኝ‼️

◄◉وخفَفَ في جزائي أنتَ أرجـى من يجازيني

➩🌹#ሂሳቤን ➷አርገው ቀና ➷ተስፋየ አንተው ➷ነህና‼️

🌿🪴🪴🌿🪴🌿🪴

╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ልብህ ሲወጣጠር  ሲልህ ኩራት ኩራት

  ጡንቻህ ሲፈረጥም  ሲያሳጣህ ስርዓት

ማንነትህ ዐይተህ  ድክመትህ እንድታውቅ

   ሆስፒታል ግባና  ህመምተኛን ጠይቅ።

ወይ ሀብትህ ቀንሶ  ጭንቀት ከወጠረህ

በምንህ ልትኖር ነው  ብሎ ከጠየቀህ

የጤንነትህ ሀብት  ደረጃው እንድታውቅ

ሆስፒታል ግባና  ህመምተኛን ጠይቅ።

   ስራ ሲቀዘቅዝ    አየሩ ሲጠፋ

   ኢኮኖሚው ንሮ  ኑሮውም ቢከፋ

ሰላም እንድታገኝ  ልብህ እንዲረጋ

ጤንነት እስካለህ  ምንም እንዳትሰጋ

  ወደ ላይ ታች ሳትል  ብዙንም ሳትርቅ

  ሆስፒታል ግባና  ህመምተኛን ጠይቅ።

   ቀብር መዘየር ልብ እንደ ሚያለሰልስ ሁሉ ወደ ሆስፒታል ገብተህ ህመምተኞችን ስትዘየርና ያሉበትን ሁኔታ ስትመለከት የሰው ልጅ ማለት እንዲሁ በአላህ ዕዝነትና ጥበቃ የሚኖር እንጅ ምንም አቅም የሌለው ሸክላ እንደ ኾነ ትረዳለህ። ያለህበት የዓፊያ ፀጋም ምን ያህል ትልቅ እንደ ሆነም ትገነዘባለህ።

🤲ለታመሙት ሁሉ ዓፊያ ይስጣቸው🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abinet chane Сhanged his profile picture
7 ай
Татарчага аудару мөмкин түгел.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abinet chane Сhanged his profile picture
7 ай
Татарчага аудару мөмкин түгел.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group