Translation is not possible.
#ኢማሙ አህመድ ((ረሂመሁላህ)) ያስለቀሳቸው ግጥም🌹
 
◄◉إذا ما قال لي ربي اما استحييت تعصيني
➩🌹#ጌታዬ ያኔ ➷ሲጠይቀኝ እያለ ➷ምነው እማታፍር አንተ እኔን ➷ስታምፀኝ‼️
 
◄◉وتخفي الذنب عن خلقي وبالعصيان تأتيني
➩🌹#ከፍጡሮቼ ሁሉ ➷ወንጀልህን እየሸሽግክ ➷እኔ ጋር ግን ➷መጣህ አመፅህን ➷ተሸክመክ‼️
 
◄◉فكيف أجيبُ يا ويحي ومن ذا سوف يحميني؟
➩🌹#ወይኔ ምን ➷ይውጠኛል ማንስ ➷ይጠብቀኛል⁉️
 
◄◉سُلي النفس بالآمالِ من حينٍ الى حيني
➩🌹#ጊዜ ➷ሂዶ አልፎ ጊዜ ➷ሲተካ ነፍሴ ➷በምኞት ሲረካ‼️
 
 
◄◉وأنسى ما وراءُ الموت ماذا بعد تكفيني
➩🌹#ዘነጋሁ ➷የወዲያኛውን ➷ከሞት ከፈኔ ➷የሚከተለውን‼️
 
 
◄◉كأني قد ضّمنتُ العيش ليس الموت يأتيني
➩🌹#ዘላለም ➷ለመኖር ቃል ➷እንደተገባልኝ ሞት ➷የሚባል ነገር ➷እንደማይመጣብኝ‼️
 
◄◉وجائت سكرة الموتُ الشديدة من سيحميني
➩🌹#ይሄው ➷ጣረሞት መጣ ➷ማን ያተርፈኛል ➷ከዚህ ጣጣ‼️
 
◄◉ظرتُ الى الوُجوهِ أليـس منُهم من سيفدينـــي
#?ዙሪያየ ➷ያሉን ቃኘሁኝ ➷የሚጠቅመኝ ግን ➷አጣሁኝ‼️
 
◄◉سأسأل ما الذي قدمت في دنياي ينجيني
➩🌹#ምን ➷እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነው ➷ለዚህ ጊዜየ ➷የሚሆነኝ‼️
 
◄◉فكيف إجابتي من بعد ما فرطت في ديني
➩🌹#ያኔ ምን ➷ይሆን መልሴ ➷በእምነቴ ችላ ያልኩትን ➷እራሴ‼️
 
◄◉ويا ويحي ألــــم أسمع كلام الله يدعوني
➩🌹#ወይኔ ➷ከቶ ምን ➷ይብቃኝ ሰምቼ ➷አልነበርን ➷የጌታየ ቃል ➷ሲጠራኝ‼️
 
◄◉ألــــم أسمع لما قد جاء في قاف ويسِ
➩🌹#በቃፍም ➷በያሲን ያለውን ➷ምነው አልሰማሁ ➷ተገሳፁን‼️
 
◄◉ألـــم أسمع بيوم الحشر يوم الجمع و الديني
➩🌹#ምነው ➷አልሰማሁ ትንሳኤውን ➷የፍዱን ቀን እና ➷መሰብሰቡን‼️
 
◄◉ألـــم أسمع مُنادي الموت يدعوني يناديني
➩🌹#መለከልሞት ➷ሲፈልገኝ ➷አልሰማሁም ወይ ➷ሲጠራ‼️
 
◄◉فيا ربــــاه عبدُ تــائبُ من ذا سيؤويني
➩🌹#ጌታየ ሆይ ➷ተመለስኩኝ ማን ➷አለ ከለላ ➷የሚሰጠኝ‼️
 
◄◉سوى رب غفور واسعُ للحقِ يهديني
➩🌹#ከምህረተ ➷ሰፊው ጌታ ➷እኔን ወደሀቅ ➷የሚመራ‼️
 
◄◉أتيتُ إليكَ فارحمني وثقــّـل في موازيني
➩🌹#በንስሀ ➷መጣሁ ይቅር ➷በለኝ መልካም ➷ሚዛኔን አክብድልኝ‼️
 
◄◉وخفَفَ في جزائي أنتَ أرجـى من يجازيني
➩🌹#ሂሳቤን ➷አርገው ቀና ➷ተስፋየ አንተው ➷ነህና‼️
 
🌿🪴🪴🌿🪴🌿🪴
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━
Send as a message
Share on my page
Share in the group