sultan zhubala Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ቱኒዚያዊ ናቸው። ለዑምራ ያዘጋጁትን ሁለት ሚሊዮን የቱኒዚያ ዲናር (600 ዶላር) ለፍልስጤማዊያን ለመስጠት ቃል ሲገቡ እንባ እየተናነቃቸው ነበር። ዑምራዎትስ? በማለት ጋዜጠኛው ጠየቃቸው ከዑምራዬ በፊት የፍልስጤማዊያኖች ችግር መቀረፉ ይቀድማል በማለት እየተንሰፈሰፉ መለሱ።

Follow me👇👇👇

https://ummalife.com/umma1697960528

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group