UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ከእናቴ በላይ የሚሳሳልኝ ጌታ ባሪያ ነኝ! ነፍሴ ስለምን አትደሳም……😍🤗

Followings
1
Rahmet Mahamed Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እንዲህ ናት ህይወት እንግዲ...

ወንጀለኛም ይቶብታል ደጋጎቹም ይቀየራሉ

ልቦች በአላህ እጅ ነው ያሉት እንደፈለገ

ይገለባብጣቸዋል አላህ መንገዱ ላይ ያፀናው

ያ ነው የታደለው ስኬትን ያገኘው🤍

አትኩራራ ጠንካራ ሁን አላህንም ፅናት ጠይቀው

{اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ}

"ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡"

[ሱረቱል ፋቲሃ:6]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ

«መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና»💙

[ሱረቱ ሁድ: 114]

Send as a message
Share on my page
Share in the group