Translation is not possible.

እንዲህ ናት ህይወት እንግዲ...

ወንጀለኛም ይቶብታል ደጋጎቹም ይቀየራሉ

ልቦች በአላህ እጅ ነው ያሉት እንደፈለገ

ይገለባብጣቸዋል አላህ መንገዱ ላይ ያፀናው

ያ ነው የታደለው ስኬትን ያገኘው🤍

አትኩራራ ጠንካራ ሁን አላህንም ፅናት ጠይቀው

{اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ}

"ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡"

[ሱረቱል ፋቲሃ:6]

Send as a message
Share on my page
Share in the group