umu Ayesha Abdela Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
በደከመ ተስፋ ህልማችን ሲሰምር
በአሏህ እርዳታ ይመጣል ተዓምር
 
ውርዴትና ሽንፈት የጠላት ነውና
ነግቶ እንሰማለን የድል ብስራት ዜና
 
አይዞሽ አቅሷዬ አይዟችሁ ወንድም እህቶቸ
አሏህ ከናንተጋር ነው በሴኮንዶቹ
ነገራቶችን መቀያየር የሚችል ጌታ
ኢንሻ አሏህ መከራን ወደ ድል
ለቅሶን ወደደስታ ወደ ሳቅ ፈገግታ
ይቀይረዋል ቢኢዝኒሏህ" ብቻ ወደ
እርሱ ሽሹ።
         
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
በደከመ ተስፋ ህልማችን ሲሰምር
በአሏህ እርዳታ ይመጣል ተዓምር
 
ውርዴትና ሽንፈት የጠላት ነውና
ነግቶ እንሰማለን የድል ብስራት ዜና
 
አይዞሽ አቅሷዬ አይዟችሁ ወንድም እህቶቸ
አሏህ ከናንተጋር ነው በሴኮንዶቹ
ነገራቶችን መቀያየር የሚችል ጌታ
ኢንሻ አሏህ መከራን ወደ ድል
ለቅሶን ወደደስታ ወደ ሳቅ ፈገግታ
ይቀይረዋል ቢኢዝኒሏህ" ብቻ ወደ
እርሱ ሽሹ።
         
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Post deleted
Send as a message
Share on my page
Share in the group