UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Followers
1
Translation is not possible.

ሂዝቦላህ ዘመቻውን ቀጥሏል!

የእስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ፣ በራሂብ አካባቢ የ"እስራኤል" የጠላት ወታደሮችን በተሰበሰቡበት ላይ በተገቢው የጦር መሳሪያ ኢላማ አድርገዋል።

የእስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 8፡50 ላይ የ"እስራኤል" የጠላት ወታደሮችን በሩዋኢሳት አል-አለም ቦታ አካባቢ ቡርካን ሮኬት በመጠቀም በተያዘው የሊባኖስ ሸባ እርሻዎች ላይ ኢላማ በማድረግ በቀጥታ መምታት ችለዋል።

የእስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በቴልሻር የ"እስራኤል" የጠላት ወታደሮችን በተሰባሰቡበት ላይ ያነጣጠሩ የሮኬት መሳሪያዎችን በመጠቀም ቀጥተኛ ድብደባዎችን ፈፅመዋል።

የእስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 9፡15 ላይ በአል-አባድ አካባቢ በሚገኝ ቦታ የ"እስራኤል" የጠላት ወታደሮች በተሰበሰቡበት ላይ በተገቢው መሳሪያ ቀጥታ መምታት ችለዋል።

የእስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ማምሻውን 11፡20 ላይ በአልመናራ የሚገኘውን የጽዮናዊያን ሰፈራ ኢላማ ያደረጉ ሲሆን በመንደሩ ከሚገኙ ቤቶች አንዳን በቀጥታ መምታት ችለዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdulletif Ebrahim Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group