ፍልስጤሞችን ለመርዳት ከዱዓ በተጨማሪ ከቀላሉ ነገር እንጀምር።
👌የኮካና ፔፕሲ ምርቶችን መጠቀም እናቁም፤ ጤናችንን እየጠበቅን ወንድሞቻችንን እንደግፍ።
👌ሙስሊም (አማኝ) የሆነ ሰው የእስራኤልን ምርት በፍፁም መጠቀም የለበትም! የእስራኤልን ምርት ተጠቀመ ማለት በተዘዋዋሪ ፍልስጤሞች እንድገደሉ መሳሪያ ገዝቶ እንደመስጠት ማለት ነው።
👌 እና አደራ እባካችሁ መረጃውን ለሌሎች ሸር በማድረግ መተባበር መደገፍ አለብን፤ ኢንሻኣላህ! ይህን ካደረግን ቀላል አይደለም፤ ሰው በአቅሙ ነው የሚደግፈው፤ ይህን ማድረግ ደግሞ ለኛ በጣም ቀላል ነው።
📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888
👇👇👇
ኡማ ላይፍ: ► https://ummalife.com/Nejashimedia888