UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
2 years Translate
Translation is not possible.
አትጨነቅ!
 
በርዝቅህ(በሲሳይህ) ጉዳይ ብዙ አትጨነቅ:: ያንተ ሲሳይህ በምድር ጫፍ ላይ ቢሆንም እንኳን ወደ አንተ ይመጣል:: በሲሳይህ እና ባንተ መካከል የሀገራት፣ የሰዎች እና የአመታት ርቀት ቢኖር እንኳን ወደ አንተ መድረሱ አይቀርም::ላንተ የተፃፈልህ ሲሳይ ምንም ያህል ቢዘገይ ወዳንት ይመጣል:: ነፍስህን በሲሳይህ ጉዳይ አታስጨንቃት::
 
አላህ ለአንተ የከፈተውን በር ፈፅሞ ማንም ሊዘጋው አይችልም::ስለዚህ ለአላህ ትዕዛዝ በማደር ምኞት እና ነገራቶችህን ሁሉ ለአላህ አስጠጋ:: በተረጋጋ እና በሰከነ ሁኔታ በአላህ ላይ ተወኩልህን አድርገህ ህይወትህን ቀጥል::
 
አላህ ሆይ :- የነፍስ ንፅህናን፣ የቀልብ ብርሃንን፣ ውብ ልቦናን፣ እና የተረጋጋ ነፍስ ወፍቀን::
 
ወንጀላችንን ይቅር በለን፣ ውድ የሆነችዋን ጀነትህንም የምንወርስ አድርገን:: ከዱኒያ ፈተና እና ጭንቀቶችም ታደገን:: ቀጥተኛውን መንገድ ስንስትም መልካም የሆነችን መመለስ መልሰን
 
አሚን
 
የተባረከ ጁምዓ አላህ ያድርግልን
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ba bila Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group