Mulahe omar Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Mulahe omar shared a
Translation is not possible.

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው ያለው። ባንኮች ከአንድ ደንበኛቸው ሂሳብ የተወሰደ ገንዘብ እንዴት ወደየትኛው ሂሳብ እንደገባ እንደማያውቁ ወይም እንዴት የገባበትን እያወቁ ማስመለስ እንደማይችሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።

ለማንኛውም በየጊዜው ገንዘባችሁ መኖሩን አስረግጡ። በተለይ ሙስሊሞች በብዛት እየተዘረፉ ነው። ከዚያ አመልክቱ ይባላሉ። እስካሁን ድረስ የተወሰደበት እንጂ ተወስዶበት አመልክቶ የተመለሰለት መኖሩን አላውቅም። ብትችሉ እነሱ ዘንድ ከማስቀመጥ ንብረት ላይ ወይም ስራ ላይ አውሉት።

Ibnu Munewor

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group

"የጠላትን ጦር ለመግጠም በጋዛ ሰርጥ እየጠበቅናቸው ነው እንደ ጀግና ፊት ለፊት ይጋፈጡን ዘንድ ተዘጋጅተናል። ወደ ውስጥ ዘልቀው ሲገቡ አስገራሚ ነገሮችን ታያላችሁ ኢንሻ አላህ። ህይወታቸውን ላጡ ወንድም እህቶቻችን በአየር ለተደበደቡ ልጆቻችን አላህ ምህረቱን ይለግሳቸው ዘንድ እንማፀናለን ሰላም ለፍልጤማዊያን"

የቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mulahe omar shared a
Translation is not possible.

ኤርዶጋን ዝምታዉን ሰበረ

ይሻሻላሉ ብለን በእስራኤል ላይ ጥሩ እምነት ነበረን ነገርግን እነሱ የእኛን መልካም እምነት አላግባብ ተጠቅመውበታል እና የእስራኤልን ጉብኝቴን እሰርዛለሁ።

ከጥቅምት 7 ጀምሮ እስራኤል በታሪክ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ ጥቃቶችን ጀምራለች, እና አብዛኛዎቹ የሞቱት ህጻናት ናቸው፡ እስራኤል በህጻናት ላይ የምታደርገውን ግድያ ልንታገሰው አንችልም።

አሜሪካ እና ምዕራባውያን ከጎኗ ቢቆሙም እስራኤል በዚህ መንገድ መቀጠል አትችልም።

ሃማስ አሸባሪ ድርጅት ሳይሆን መሬቱንና ህዝቡን የሚታደግ የነጻነት ንቅናቄ ነው።

@Palestine_quds

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mulahe omar shared a
Translation is not possible.

እንግሊዝ ለንደን የተካሄደው ሰልፍ መቶ ሺ ህዝብ ገደማ የተሳተፈበት ነበር ። በመላው ዓለም የተካሄዱ ሰልፎች ግልጽ የሆነ መልእክት አስተላልፈዋል ።

እነሱ BBC ፣ CNN ቢኖራቸውም እኛ ደግሞ አይፎን አንድሮይድ አለን ነበር ያሉት በቀደም ሰልፍ ላይ አንድ የጋዛ ሰው መልእክት ሲያስተላልፉ ።

እናም ወጣቶች ሆይ ! በርቱ በየደቂቃው ፖስቱ እውነታውን ይፋ አድርጉ ! ነበር ያሉት ለሰልፈኞች መልእክት ሲያስተላልፉ

በመላው ዓለም የተካሄደውን ንቅናቄ ስትመለከቱ በርግጥም የሀሰት ዘመን እያበቃ መሆኑ ግልጽ ማሳያ ነው !

Abdurahim Ahmed

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group