ABDI NIDA Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
ABDI NIDA shared a
Translation is not possible.

🇵🇸♥️ 😢 እስካሁን 50% እየ ተ ገ ደ ሉ ያሉት ህፃናትና እናቶች ናቸው አለም ይህን እያየ ዝም ብሏል ምንም ማድረግ ባንችል በዱአ እናስባቸው

ያ ረብ ብለን ዱአ እናድርግላቸው

وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ

አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ABDI NIDA shared a
Translation is not possible.

ፍም እሳት እንደመጨበጥ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يأتي على الناسِ زمانٌ، الصابرُ فيهِم على دينِه، كالقابضِ على الجَمْرِ﴾

“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ (ታግሶ) መቆየት ፍም እሳት እንደመጨበጥ የሚሆንበት።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 8002

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ABDI NIDA shared a
Translation is not possible.

ይህ የአልጀዚራህ ጋዜጠኛ ከደቂቃዎች በፊት ከጋዛ የቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ሳለ፤ ከቆይታዎች በኋላ ሚስቱ፣ ትልቁ ልጁ፣ ትንሹ ልጁና ሴት ልጁ እስራኤል ባዘነበችው የቦምብ ጥቃት መገደ'ላቸውን ሰማ።

አላህ የዚህችን አረ'መኔ መጨረሻዋ ያድርገው።

የስንቱን ቤተሰብ ጨረሰች፣ የተወለዱ ህፃናት ሳይቀሩ ቀጠፈች፣ ህልማቸውን አቀጨጨች፣ ህፃናት ያለ ወላጅ፥ ወላጆች ያለ ጧሪ ቀባሪ እንዲቀሩ አደረገች። አላህ ውርደቷን አፋጥኖ መጥፎ ፍጻሜዋን ያሳየን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ABDI NIDA shared a
Translation is not possible.

ይህ እጅግ ትልቅ ዜና ነው።

የፍልስጤም የተለያዩ የትጥቅ ታጋዮች በሐማስ ስር ሁነው ወራሪ ኢስራኢልን ለመዋጋት ባንድነት እንደሚቆሙ አስታውቀዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ABDI NIDA shared a
Translation is not possible.

ኢስላማዊው የጂ#ሃ#ድ ንቅናቄ ዛሬ በሰጠው መግለጫ

"የአረቦችና የሙስሊሞች አቋም ደካማ ነው። በአሜሪካና በምዕራቡ ዓለም ፊት ልፍስፍስ ሆነዋል። የፍልስጤም ህዝብ ጽናት ብቻውን ገዝፎ ድል ይሆናል ኢንሻ አላህ"

Send as a message
Share on my page
Share in the group