UMMA TOKEN INVESTOR

لا يمكن الترجمة
"ጓደኛ ከያዝክ፣ መልካሞቹን ያዝ።
ስትርቅ ይፈልጉሃል፤ ስትሳሳት ያርሙሃል፤ ስትዘነጋ ያስታውሱሃል፤ ለራሳቸው አላህን ሲለምኑ አንተም አላህ ዘንድ ቦታ እንዲኖርህ ይማፀኑልሃል።"
.
የተባረከ ጅሙዓ ይሁንልን።
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ።
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው።
ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ የምእራቡ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል።
ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል።
ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል።
ግን….
እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!
5 وجهات النظر
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
ጭካኔ የተሞላበት የቦምብ ውርወራ
5 وجهات النظر
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
habib Moh تم تغيير صورته الشخصية
2 سنوات
لا يمكن الترجمة
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة