UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

እድሜውን አሏህ ቢሰጠኝ

ለልጆቼ ደጋግሜ ስላንተ ጀብዱ እነግራቸዋለሁ... !

ዋኢል ዱሕዱሕ

ጋዜጠኝነት እጅግ የሚያምር ሙያ እንደሆነ ...የሚያስከፍለውን ዋጋ እና ለሙያና ለህዝብ መታመንን አሳየኸን ።

ያ ሪጃሉል ፈለስጢን🖤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

حسبي الله و نعم الوكيل،اللهم إني أستودعك بيت المقدس وأهل القدس وكل فلسطين. اللهم إنا لا نملك لفلسطين إلا الدعاء فيارب لا ترد لنا دعاء ولا تخيب لنا رجاء وأنت أرحم الراحمين. اللهم رد إلينا فلسطين والمسجد الأقصى ردًا جميلاً، اللهم أنصر ضعفهم فإنهم ليس لهم سواك اللهم امين يارب العالمين.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👉ድሉ መቼ ነው.....!?

---------------------

" متى نصر الله

"አሏህ ድል የሚያደርገው መቼ ነው?

ألا إن نصر الله قريب "

በእርግጥ የአሏህ ድል ቅርብ ነው።

استبشروا بالشدائد فإن الحبل اذا اشتد انقطع،

"ገመዱ በበረታ ጊዜ ይሰበራልና በመከራ ጊዜ ደስ ይበላችሁ።

واذا اشتد الكرب ارتفع ،

ጭንቀቱ ሲጨምር ይነሳል።

واذا اشتد الظلم خَرَّ صريعاً ووقع

ግፍ ሲበዛ ደግሞ ግፈኛ ተምዘግዝጎ ይፈርጥና እንገላገላለን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እንኳን የወንድምን ጀናዛ ታቅፎ የከፈንን ተራ መጠበቅ ደስታና እረፍትንም መጠበቅ እኮ ያደክማል...ያዝላል...ያማል...

''የራቀውን ድል የራቅነውን አላህ በመቅረብ እናፋጥነው''

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇵🇸ሩቅ አይደለም!!

💫ነብዩ ኢብራሂምﷺ እጅ እና እግራቸው ጠፍረው እሳት ውስጥ የወረወሯቸው ሰዎች በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋቸውም።

💫ፊርዓውን "እኔ ጌታችሁ ነኝ" እያለ ያልተቀበሉት ሰዎች ሰውነታቸው ቆራርጦ ሰቅሎ እየገደለ ሲያሰቃያቸው በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋውም።

💫አላህ ከሰማይ መልእክት እያወረደላቸው "ጌታችሁ አላህ ነው, ተገዙት" ያሉ ነብያቶች የገደሉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫"ጌታችን አላህ ነው, በእሱም አምነናል።" በማለታቸው ብቻ ጎድጓድ ቆፍረው እሳት አንድደው ያቃጠሏቸው “አስሀብ አል_ኡኽዱድ” አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት ውዱ ነብይﷺ ጀርባ ላይ ፈርስ እየጣሉ፣ በተደጋጋሚም የግድያ ሙከራ ያደረጉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫አላህ ከፈጠረው ሁሉ በላጭና ክቡር የሆኑት ነብዩﷺን ጦር ሜዳ ላይ ገጥመው ጭንቅላታቸው እስኪደማ የተዋጉዋቸው ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫ቀራሚጣዎች ጀናዛ የያዙ አስመስለው ሰይፋቸው በከፈን ሸፍነው ወደ ኻረም ካስገቡ በኋላ በአንድ ጀምበር ብቻ ከሶስት ሺህ (3000) በላይ ሑጃጆች ገድለው፣ የዘምዘም ውሃ በሑጃጆች ጀናዛ ደፍነው፣ የተከበረው የካዕባ ሽፋን በጣጥሰው፣ መሪያቸው ከፍታ ላይ ቆሞ “የዛሬው ንግስና ለማን ነው?” እያለ ሲፎክር፣ “ጠይረል አባቢል የት አሉ? ሂጃራ ሚን ሲጂል የት አለች?” እያለ ሲፎክር፣ ሱረቱል ቁረይሽ እየቀራ “ከፍራቻ ሰላም ሰጣቸው ይላል ከእኛ ፍራቻ ግን ሰላም አልሰጣቸውም” እያለ ሲያላግጥ፣  ሀጀረል አስወድን ቀምተው ወደ ሀገራቸው ወስደው ሲጫወቱበት አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

              لا إله إلا الله

በዚች ምድር ላይ ምን ግፍ አልተፈፀመም??

  ታድያ እነዝያ ሁሉ በዳዮች አሁን የት ነው ያሉት⁉️

   ወዴት ነው የሄዱት⁉️

ወላሂ ሁላቸውም ወደ ሰሩት ነገር ሄደዋል!!

ምክንያቱም፦

   ከጌታህ ሊያመልጥ የሚችል የለም!!

እናም ወዳጄ……

   የቁድስን ክብር አዋርደው፣ የሙስሊሞች ሀገር ቀምተው፣ ሴቶችና ህፃናት ጨፍጭፈው; እንዲሁ የሚተዉ ይመስልሀል!?

  ወላሂ አይተዋቸውም‼️

=> ቅጣታቸው የበለጠ አሳማሚ እንዲሆን አመፃቸው እንዲበዛ፣

=> አላህ የያዘላቸው ቀጠሮ እስከ ሚደርስ

     እና

=> አላህ የፈለገው ጥበብ እስኪሟላ ያቆያቸዋል እንጂ

   ሁሉም የጀሀነም ሙኩቶች ናቸው ወደዝያው በቅርብ ይነዳሉ።

  ቅርብ ነው, ሩቅ እንዳይመስልህ!!

 

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group