Abdusemed Seid Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

لا يمكن الترجمة

🔥የአይሁድ አመሰራረት እና አኗኗር

🔥አይሁዶች……

💫መነሻቸው የት ነው?

💫አመሰራረታቸው እንዴት ነበር?

💫ከቀደምት ነብያቶች የነበራቸው ሁኔታ ምን ይመስላል?

💫ቀደምት ህዝቦች እንዴት ነበር የሚኗኗሯቸው?

💫በዐረብ ደሴት ላይ እንዴት ሰፈሩ?

💫ከነብያችንﷺ ጋ የነበራቸው ሁኔታ ምን ይመስል ነበር?

💫እኛስ ከእነርሱ ምን እንጠብቅ?

            በሚል

አጠቃላይ የአይሁድ አመሰራረትና አኗኗር ቁርኣን ሓዲስ ዋቢ በማድረግ የተዘጋጀ ሙሓደራ

  🪑በኡስታዝ

አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል

   /አላህ ይጠብቀው/

  🛣መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ_ጎሞሮ

https://t.me/merkezassunnah

Telegram: Contact @merkezassunnah

Telegram: Contact @merkezassunnah

? السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ? « القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر االخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » ? ይህ በመርከዝ አስ-ሱናህ የሚደረጉ ሙሀደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሃዎች እና አጠቃላይ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة

🇵🇸ሩቅ አይደለም!!

💫ነብዩ ኢብራሂምﷺ እጅ እና እግራቸው ጠፍረው እሳት ውስጥ የወረወሯቸው ሰዎች በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋቸውም።

💫ፊርዓውን "እኔ ጌታችሁ ነኝ" እያለ ያልተቀበሉት ሰዎች ሰውነታቸው ቆራርጦ ሰቅሎ እየገደለ ሲያሰቃያቸው በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋውም።

💫አላህ ከሰማይ መልእክት እያወረደላቸው "ጌታችሁ አላህ ነው, ተገዙት" ያሉ ነብያቶች የገደሉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫"ጌታችን አላህ ነው, በእሱም አምነናል።" በማለታቸው ብቻ ጎድጓድ ቆፍረው እሳት አንድደው ያቃጠሏቸው “አስሀብ አል_ኡኽዱድ” አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት ውዱ ነብይﷺ ጀርባ ላይ ፈርስ እየጣሉ፣ በተደጋጋሚም የግድያ ሙከራ ያደረጉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫አላህ ከፈጠረው ሁሉ በላጭና ክቡር የሆኑት ነብዩﷺን ጦር ሜዳ ላይ ገጥመው ጭንቅላታቸው እስኪደማ የተዋጉዋቸው ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫ቀራሚጣዎች ጀናዛ የያዙ አስመስለው ሰይፋቸው በከፈን ሸፍነው ወደ ኻረም ካስገቡ በኋላ በአንድ ጀምበር ብቻ ከሶስት ሺህ (3000) በላይ ሑጃጆች ገድለው፣ የዘምዘም ውሃ በሑጃጆች ጀናዛ ደፍነው፣ የተከበረው የካዕባ ሽፋን በጣጥሰው፣ መሪያቸው ከፍታ ላይ ቆሞ “የዛሬው ንግስና ለማን ነው?” እያለ ሲፎክር፣ “ጠይረል አባቢል የት አሉ? ሂጃራ ሚን ሲጂል የት አለች?” እያለ ሲፎክር፣ ሱረቱል ቁረይሽ እየቀራ “ከፍራቻ ሰላም ሰጣቸው ይላል ከእኛ ፍራቻ ግን ሰላም አልሰጣቸውም” እያለ ሲያላግጥ፣  ሀጀረል አስወድን ቀምተው ወደ ሀገራቸው ወስደው ሲጫወቱበት አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

              لا إله إلا الله

በዚች ምድር ላይ ምን ግፍ አልተፈፀመም??

  ታድያ እነዝያ ሁሉ በዳዮች አሁን የት ነው ያሉት⁉️

   ወዴት ነው የሄዱት⁉️

ወላሂ ሁላቸውም ወደ ሰሩት ነገር ሄደዋል!!

ምክንያቱም፦

   ከጌታህ ሊያመልጥ የሚችል የለም!!

እናም ወዳጄ……

   የቁድስን ክብር አዋርደው፣ የሙስሊሞች ሀገር ቀምተው፣ ሴቶችና ህፃናት ጨፍጭፈው; እንዲሁ የሚተዉ ይመስልሀል!?

  ወላሂ አይተዋቸውም‼️

=> ቅጣታቸው የበለጠ አሳማሚ እንዲሆን አመፃቸው እንዲበዛ፣

=> አላህ የያዘላቸው ቀጠሮ እስከ ሚደርስ

     እና

=> አላህ የፈለገው ጥበብ እስኪሟላ ያቆያቸዋል እንጂ

   ሁሉም የጀሀነም ሙኩቶች ናቸው ወደዝያው በቅርብ ይነዳሉ።

  ቅርብ ነው, ሩቅ እንዳይመስልህ!!

  https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة