UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
የ ኡስታዛችን መልክት ነው;-
ምናልባት ሁላችሁም ፕሮፍይላችሁን ቀይራችኋል
የነሱን ስካርፍ ለብሳችኋል
ወይም በየሳሻል ሚዲያዉ ፍልስጤም ፍልስጤም ብላችኋል........
ግን ለኑሱ ድአ ለማድረግ ለይል ተነስታችኋል?
አልቅሳችሁ ድአ አድርጋችኋል ?
የነሱ ጉዳይ የምር አሳስባችሁ ከወሬ በዘለለ ትክክለኝ አቅሳ ምንድነዉ?ጋዛስ?ታሪኩ ምንድነዉ? እስራኢሏች(የአላህ እርግማን ይዉረድባቸዉ)እነማን ናቸዉ? ለማወቅ ሞክራችሆል?.....
ካልሆነ ዉሸታም ናቸሁ,ዉሸታም ናችሁ,ዉሸታም ናችሁ ብሎናል💔💔
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
💔💔💔💔💔💔
ድጋሚ አላይም ያለ ማነዉ?
አላይም በቃ ስቃያቸዉን ሳላይ ድአ አደርግላቸዋለሁ ብየ አላስችል ብሎኝ ድጋሚ አያቸዋለሁ።
😭ማማ ትንሺየ ልጅ እናቱን አጥቶ ማማ እያለ ይሮጣል
😭እናት ደግሞ ልጆ እንደራበዉ ሞቸ እያለች ለአይኖ ሳትጠግበዉ ሞቶባት ትንገበገባለች
😞ሚስት የባሎ ሬሳ ይመጣላታል
😞ልጆች ወላጅ አልባ ሆነዉ በልጅ አምሮ ማየት የሌለባቸዉን ስቃይ ያያሉ።
😞አባት መቋቋም አቅቶት የትንሽየ ልጅን ሬሳ በጁ ይዞ ያለቅሳል ሌላኝዉ እኝ ሸሂዳች ነን አብሽሩ ይላል 💪💪
ቤቶቻቸዉ ፈርሰዋል፤ሆስፒታሎች ነደዋል፤መብራት ተቋርጣል፤ዉሀ የለም😭😭 ልቤ ከሚችለዉ በላይ ሲሆን በቃኝ አላይም ስቃያቸዉን ብየ ነበር ግን አሁንም እያየሁ እያለቀስኩ ነዉ። 😭😭
💔በዳዮችሆይ አለም ላይ ባለዉ 1% እዝነት እኝ ይሄን ያህል ካዘንን የፈጠራቸዉ አላህ ሰሚም ፣ ተመልካችም፣ ታጋሺም ፣ ተበቃይም ነዉ ። ትግስቱን ተመልክታችኋል በቀሉን ቁጣዉን ፍሩ።
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hafiza Yassin Changed her profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group