Translation is not possible.

የ ኡስታዛችን መልክት ነው;-

ምናልባት ሁላችሁም ፕሮፍይላችሁን ቀይራችኋል

የነሱን ስካርፍ ለብሳችኋል

ወይም በየሳሻል ሚዲያዉ ፍልስጤም ፍልስጤም ብላችኋል........

ግን ለኑሱ ድአ ለማድረግ ለይል ተነስታችኋል?

አልቅሳችሁ ድአ አድርጋችኋል ?

የነሱ ጉዳይ የምር አሳስባችሁ ከወሬ በዘለለ ትክክለኝ አቅሳ ምንድነዉ?ጋዛስ?ታሪኩ ምንድነዉ? እስራኢሏች(የአላህ እርግማን ይዉረድባቸዉ)እነማን ናቸዉ? ለማወቅ ሞክራችሆል?.....

ካልሆነ ዉሸታም ናቸሁ,ዉሸታም ናችሁ,ዉሸታም ናችሁ ብሎናል💔💔

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group