UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ኢንሻአላህ የአላህ ባሪያ በመሆን ጀነትን አገኛለሁ። Inshallah By being a servant of Allah, I will find paradise.

Translation is not possible.

አራት ትልልቅ ጥቅሞቺ በጁምአ

➊ ለጁመአ ሰላት መዘጋጀትና መማለድ ያለው ጥቅም

ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፡-

ለጁምአ ሶላት ያስታጠበና የታጠበ ከዚያም የማለደና በመጓጓዣ ሳይሆን በእግሩ የሄደ ፡ ከኢማሙ ቀርቦ ሳያለግጥ ያዳመጠ ሰው፡

በየ እርምጃው ሌሊቱን ቁሞ ቀኑን ፁሞ እንዳሳለፈው አንድ አመት ኢባዳ ያገኛል ፡፡

የጁምዐ እለት ታጥቦና በሚቺለው ፀድቶ ቅባቱን ተቀብቶ ወይም ከቤተሰቡ ሽቶ እንኳን ቢሆን ተቀብቶ ወደ መስጅድ የሄደ፡ በሁለት ሰዎቺ መካከል ሳይለያይ አላህ ያለለትን ሰግዶና ኢማሙ ሲናገር ፀጥ ብሎ አዳምጦ የተመለሰ ሰው እስከሚቀጥለው ጁምአ ድረስ ያለው ወንጀል ይማርለታል ፡፡

➋ ረሱል (ﷺ) ሰላዋት ማውረድ ጥቅም

ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፡-

አንድ ግዜ በእኔ ላይ ሶለዋት ያወረደ ሰው በእርሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድበታል ፡ አስር መንጀልም ይሰረዝለታል፡ አስር ደረጃ ይጨመርለታል ፡፡

➌ የሱረቱ ከህፍ (ከዋሻ ምዕራፍ ) መቅራት ጥቅም

ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፡-

ከሱረቱ ከህፍ አስር አንቀፅ የሐፈዘ ሰው ከደጃል ተንኮል ይጠበቃል፡ ደጃልን ያገኝ ሰው በሱ ላይ ሱረቱል ከህፍ መግቢያ ያንብበት ብለዋል ፡፡

የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል ፡፡

➍ በጁምዐ ቀን ዱአ ማረግ ጥቅም

አላህ በጁመአ ቀን የዱአ አድራጊን ዱአ የማይመልስበት (ዱአውን የሚቀበልበት ) አንድ ሰአት አለቺ ብለዋል ፡፡

ዑለሞቺ በተለይም የቀኑ መጨረሻ ሰአት ላይ እንደሆነ ተናግረዋል ፡፡

አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇵🇸ስለ ጋዛ ሲጠይቁህ

ሸሂድ ያለባት🥹 የመጀመሪያ

እርዳታ ሰጪው ሸሂድ🥲ካሜራ ማኑ ሸሂድ📷 ሸሂዱን የሚሸኘው ሸሂድ🚶‍♂😰

🧎ሰላተል ጀናዛ የሚሰግደውም ሸሂድ የሆነበት የተባረከች ምድር ናት በል 🕋🕍

🤲 #አላህ_ሆይ❗️

🇪🇹ሀገራችንን ሰላም🕊አድርጋት 🇵🇸የፍልስጤም ወንድሞቻችንንም ከተንኮለኛዋና ከአረመኔዋ ኢስራኤል ጠብቃቸው🇮🇱❌

😿እርዳታህንም ቅርብ አድርግላቸው🤲

🇮🇱ለኢስራኤልም የሚገባትን ስጣት❌

🕍ኢስላምንና ሙስሊሞችን በተንኮል የሚያስብን አንተው ያዝልን🤲

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

🇵🇸🇵🇸 #ድል_ለሙስሊሞች????

🇵🇸 #ዲል_ለፈለስጢን??

🇪🇹 #ባለው_አየር 🇪🇹 💯

◢🇵🇸◣ ◢🇵🇸◣

🇵🇸FREE◣ ◢🇵🇸🇵🇸🇵🇸

◥🇵🇸 𝗣𝗮𝗹𝗲𝘀𝘁𝗶𝗻𝗲 🇵🇸◤

◥🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸◤

◥🇵🇸 🇵🇸◤

😭አንዳንዱ ሙዚቃ ፊልምና የመሳሰሉትን ተራ ነገሮችንም ሼር ያደርጋል😭

🫵 አንተ ኢስላማዊ መልዕክቶችን🕋🕍 #ሼር_ማድረግ_ያቅተሃል❓

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اسلاتو غيرول ميننوم

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group