UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seid Muhammed shared a
Translation is not possible.

የእለቱ ሀድስ

የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) « የተራቡ ሰዎች በሰሃን ወደ ቀረበው ምግብ ሊበሉ አንደሚሰባሰቡት(እንደሚጠራሩት)  ጠላቶች በናንተም ላይ ይጠራሩባቹሃል!» አሉ።

ከሶሃቦች መካከልም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ እንዲህ የሚተባበሩብን ያን ግዜ እኛ በቁጥር አናሳ ስለሆንን ነውን?" ሲሉ ጠየቋቸው

ረሱሉም (ሰዐወ) « እንደውም ያኔ ብዙ ናችሁ ነገር ግን ጎርፍ ሰብስቦ እንደሚያመጣው የተበታተናችሁ ግሳንግስ ናችሁ!  አላህም ጠላቶቻችሁ እናንተን የመፍራትን ግርማ ያነሳላቸዋል በናንተ ልብ ውስጥ "ወህን" ን  ይጥልባቹሃል!" አሉ

ሶሃቢዪም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ ወህን ምንድነው?"  ብሎ ጠየቃቸው

ረሱሉም ወህን ማለት « ዱንያን መውደድና ሞትንም መጥላት ብለው መለሱ »

https://ummalife.com/umma1698039497

https://t.me/Mohammedhassen1

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

Send as a message
Share on my page
Share in the group