UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
ترجمہ ممکن نہیں

በግራ በቀኝ እጁ የልጆቹን ጀናዛ አቅፎ የሚሄድ አባት ያለው

ፍልስጤም ሀገር ብቻ ነው ።

#ኢላሂ_ንጋቱ_ቅርብ_አይደለምን ? የሚል የብስራት ዜና ለዚህ

ዑማ መምጫው ጊዜ አልቀርበምን 😢

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

إنا لِلَّهِ وَإِنَّا إليه راجعون

አባቱን ብቻውን ሊቀብር እየሄደ ነው

ይህ ነው በፊሊሰጤም ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ

ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

በወራሪዋ ጥቃት የተሰው ሙሉ ቤተሰቦች አባትና እናትን ጨምሮ እንዲህ በጀመዐ ተቀብረዋል። አላህ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው። ከሹሀዳኦች ጋር ይቀስቅሳቸው።

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

🚩 እስራኤል በዓለም ኃያላን መንግሥታት ጭብጨባ ታጅባ ቅኝ በገዛቻቸው ፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመው ግፍ አንድ ቀን ያበቃል! የአፓርታይድ ደጋፊዎች አንገታቸውን የሚደፉበት ቀን ይመጣል ‐ ኢንሻአላህ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group