🍃አንዲት ቂሷ ራሳችንን መፈተሻ
አብደላህ ቢን ዲናር (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት እና) እንዲህ ይለናል፦
ከዑመር ቢን አል ኽጣብ ጋር ወደ መካ ወጣን። መንገድ ላይ ከአንድ ተራራ አንድ እረኛ ወረደ። "አንተ ልጅ ሆይ ከነዚህ ፍየሎችህ አንዷን ሽጥልኝ አሉት-ዑመር።
"እኔ አገልጋይ ነኝ" አለ። ሊፈትኑት በመፈለገም፦ " ለአሳዳሪህ ተኩላ በላት በለው" አሉት። "አላህስ?" አላቸው።
ዑመር በልጁ ምላሽ አለቀሱ።
ከአሳዳሪው ገዙትና፦ "ይህች ቃልህ በዚህች አለም ከባርነት ነጻ አድርጋሀለች። በመጭው አለምም ከእሳት ነጻ እንደምታደርግህ ተስፋ አደርጋለሁ።" አሉት።
እኛስ ከእሳት መዳኛ ብለን የሰራነው ምን ስራ ይኖረን ይሆን?