adem kassaw Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

adem kassaw shared a
Translation is not possible.

የሳሪያ አል ቁድስ ወታደራዊ ቃል አቀባይ አቡ ሀምዛ፡-

በአረብ እና እስላማዊ ሀገሮች - መንግስታት እና ህዝቦች ላይ ትልቅ ትልቅ ቅሬታ አለን በፍርዱ ቀን ለአላህ ምን ትላላችሁ? ፆምን፣ ፀለይን፣ ግን ፍልስጤማዊያንን መደገፉን ቸል አልን ልትሉ ነውን?

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً ۚ فَإِن طِبْنَ لَكُمْ عَن شَيْءٍ مِّنْهُ نَفْسًا فَكُلُوهُ هَنِيئًا مَّرِيئًا

ሴቶችንም መህሮቻቸውን በደስታ ስጡ፡፡ ለእናንተም ከእርሱ አንዳችን ነገር ነፍሶቻቸው ቢለግሱ መልካም ምስጉን ሲኾን ብሉት፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group
adem kassaw shared a
Translation is not possible.

የአረቦች ውድቀት እስከዚህ ነው !!

የሆነ የተቀያየረ ነገርማ አለ‼

ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት የመጀመሪያው ከሁለቱ ሐረሞች (ቅዱስ ከተሞች) መገኛ ምድር ሳዑዲ አረቢያ ሀገር ሲሆን

ሁለተኛው ደግሞ ስፔን ሀገር የኦሳሶና ጨዋታ ላይ ነው።

የመጀመሪያው የሳኡዲ አረቢያ እግርኳስ ደጋፊዎች ለኔይማር " በቶሎ ተመለስ " በማለት ፎቶውን በመያዝ ድጋፋቸውን ሲያሳዩ ሲሆን

ከስር 2ኛውን ፎቶ የምትመለከቱት ደግሞ የስፔኑ ኦሳሱና ክለብ ደጋፊዎች

ለፍልስጤማውያን ያላቸውን አጋርነት ሲያሳዩ ነው ።

ሁለቱም የተጨነቁበትን ስሜታቸውን በአደባባይ አንፀባርቀዋል ።

በዚህ ወቅት ለሳኡዲ አረቦች አሳሳቢው የኔይማር መጎዳት ሲሆን ለስፔይኖቹ ኦሳሱናዎች ደግሞ በፍልስጤም የሚያልቁን ንፁሀን ህፃናት ናቸው ጭንቀታቸው!

ዝቅጠቱ እስከዚህ ነው !

@ዶ/ር ዛኪር ናይክ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group