UMMA TOKEN INVESTOR

AHMED WOLLO shared a
7 month Translate
Translation is not possible.

#በፍልስጤሟ--ምድር ጋዛ ወራሪዋ እስራኤል ከሰማይ የወረወረችው የድሮን ቦንብ ቤታቸውን ዶግ አመድ አድርጎ ላያቸው ላይ ተናደ።

አስራ አንድ ሙሉ ቤተሰብ ከፍርስራሹ መሐል ወደቀ። ቦታው ላይ የደረሱት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ቆፍረውና ቧጠው ሲያወጧቸው ሁሉም ሞተው እናት ነፍሷ ከጀሰዷ ሊላቀቅ የመጨረሻ እስትንፋሷ ላይ ነበረች።

በዝግታ አይኗን እያስለመለመች ታቃስታለች። በሆዷ የታቀፈችው ፅንስ በህይወት ይቆይ ዘንድ እግሯን ከፈት፣ ልጇን ደገፍ አድርጋ ተንጋላለች? ሆስፒታል እንደደረሰች እስትንፋሷ ተቋርጦ እሷ ጌታዋን ስትገናኝ ፅንሱ ግን በህይወት ነበር።

ዶክተሮች በአላህ ፈቃድ የልጁን ህይወት ማትረፍ ቻሉ። አስራ አንድ ሙሉ ቤተሰቦቹን ባጣበት ቅፅበት እርሱ (ህፃኑ) ይህቺን አለም ተቀላቀለ። መገን የአላህ ስራ! የእሱስ አቻቻል!! 😢

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
AHMED WOLLO Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group