ŭmu HiMa Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Табасаранан алхьа кха дац.

ቢስሚላህ ለራሴ ጋዛ ላይ እየሆነ ያለው የአላህ(ሱወ) መሺዐ ነው በማለት ሁሌም ጠንካራ ለመሆን እሞክራለሁ ስለ ፅናት ጀግንነታቸው እንጂ መጎዳታቸውን አላይም በጉዳታቸው ውስጥ ድልን እንጂ በፍፁም ዝቅ ማለትን አልመለከትም ኢንሻአላህ የኛ ሟቾች የጀነት የሌላው የእሳት ነው እያልኩ ተፅናናሁ፤ ሙስሊሞች ከአለም ክፍሎች የተበተኑ ሆነው ለጋዛ ሲጮሁ ሳይ ያ አላህ መሪ ስጠን አልኩ።

አላህ(ሱወ) ያፅናቹህ የቅዱሱ ስፍራ ጠባቂዎች እኛን ይቅር በሉን ሴቶቻችን ሴት አልሆንን ወንዶቻችን ወንድ አልሆኑ

Send as a message
Share on my page
Share in the group