UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

feminism and islam ....😊

feminism :- ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ እኩል ናት ወንድ ማድረግ የሚችለውን ማድረግ ትችላለች "

Islam:-

وَلَيْسَ الذَّكَرُ كَالْأُنثَىٰ ۖ

ወንድም እንደ ሴት አይደለም፡፡

[Quran 3:36📒]

feminism :- ወንዶች ሴቶችን ይጮቁናሉ

Islam :- وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْض

ምእምንና ምእምናትም ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ [Qur'an 9:71📒]

feminism :- "ሴቶች ለማንም ወንድ የመታዘዝ ግዴታ የለባትም"

Islam : - فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ

መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ [Qur'an 4:34📒]

feminism :- ሴቶች የፈለጉትን የመልበስ መብት አላቸው"

Islam.:- يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا

አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ [Quran 33:59📒]

feminism :- ወንዶችና እና ሴቶች እኩል መብትና ደረጃ ሊኖራቸው ይገባል "

feminism :- وَلَا تَتَمَنَّوْا مَا فَضَّلَ اللَّهُ بِهِ بَعْضَكُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ ۚ لِّلرِّجَالِ نَصِيبٌ مِّمَّا اكْتَسَبُوا ۖ وَلِلنِّسَاءِ نَصِيبٌ مِّمَّا اكْتَسَبْنَ ۚ وَاسْأَلُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا

አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በእርሱ ያበለጠበትን ጸጋ አትመኙ፡፡ ለወንዶች ከሠሩት ሥራ እድል አላቸው፡፡ ለሴቶችም ከሠሩት ሥራ ዕድል አላቸው፡፡ አላህንም ከችሮታው ለምኑት፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ [Quran : 4:32📒]

feminism. . :- ሴቶች ወንድ አያስፈልጋቸውም ራሳቸውን የቻሉ መሆን አለባቸው "

Islam...

الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ

ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡[ Qur'an 4:34📒]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ትንሾ ፍሬ እንድታድግ....

መሬት ላይ መውደቅ ይኖርባታል...በጨለማ እንድትሸፈን..ወደ ብርሀኑ እንድትደርስ መታገል ይኖርባታል!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኑሩዲን ኢብን ዘንኪን የመስቀል ጦረኞች በአንድ ውጊያ ላይ አሸነፉት። ከዚያም አማካሪው «ወደ ማዕከልህ ሐለብ ብትመለስ በርካታ ሰራዊትና የጦር መሳሪያ አሰባስበህ ማሸነፍ ትችላለህ።» አለው።

ኑሩዲንም «እኔ የምመካው በሰራዊት ብዛት አይደለም። ከፊት በሚጋፈጡት ጥቂት ሙጃሒዶች እንጅ። አላህ «የምትረዱት በደካሞች ነው» ብሎናል። እነሱን ይዤ እገጥማቸዋለሁ።» አለው።

እነዚህን ጥቂት ሰራዊት ሰብስቦ እንደገና ገጠማቸው። በውጊያውም አላህ ለኑሩዲን ድልን ሰጠው።

እኛ ያጣነው ይህን አይነቱን ኢማን ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ ሰዉ፡ የቁርዓን እና የሱና ማስረጃ እየነገርከዉ ይሄን ተዉና የአዕምሮ አስተያየትህን ስጠኝ ካለህ፡ ይህ ሰዉ #አቡ_ጀህል መሆኑን እወቅ።

ኢማሙ ዘሓቢ

📚 አስ - ሲየር (472-4)

Send as a message
Share on my page
Share in the group