Translation is not possible.

ኑሩዲን ኢብን ዘንኪን የመስቀል ጦረኞች በአንድ ውጊያ ላይ አሸነፉት። ከዚያም አማካሪው «ወደ ማዕከልህ ሐለብ ብትመለስ በርካታ ሰራዊትና የጦር መሳሪያ አሰባስበህ ማሸነፍ ትችላለህ።» አለው።

ኑሩዲንም «እኔ የምመካው በሰራዊት ብዛት አይደለም። ከፊት በሚጋፈጡት ጥቂት ሙጃሒዶች እንጅ። አላህ «የምትረዱት በደካሞች ነው» ብሎናል። እነሱን ይዤ እገጥማቸዋለሁ።» አለው።

እነዚህን ጥቂት ሰራዊት ሰብስቦ እንደገና ገጠማቸው። በውጊያውም አላህ ለኑሩዲን ድልን ሰጠው።

እኛ ያጣነው ይህን አይነቱን ኢማን ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group