Translation is not possible.

እንኩ በሌላ ጀብዱ ላስደስታችሁ አላህ ጨርሶ ያስደስታችሁና !!!!

ይሄ ከስር ቃለመጠይቅ የሚሰጠው የጎላኒ ብርጌድ ዋና አዛዥ ነበረ ። እናም ለእስራኤላውያን

" የምንዋጋው እጅግ ከባድ ውጊያ ቢሆንም ግና አስደናቂ ድልን ቃል እንገባላችሗለን " ብሎ መግለጫ እንደሰጠ ብዙም ሳይቆይ ሀማስ እርሱንና 40 ወታደሮቹን ለቃቅሞ አስክሬናቸውን ወደ እስራኤላውያን ላከላቸው !!

ለእስራኤላውያን የደረሳቸው ቃል የገባላቸው ድል ሳይሆን ቃል የገባው የራሱና የ 40 ወታደሮቹ አስክሬን ነበረ !!!

እንደዚህ አይነት በቀል ግን እንደት አንጀት ያሽራል !!!!

#islam #gaza #quran #ислам #Коран #Палестина #хадисы #islamedia #коран #إسلاميواليت #сунна #إسلاميديا #إسلاميكوين #Ислам #дуа #хадис #хадис #акыда #намаз #рамадан #mahi #palestine #غزة #freepalestine #فلسطين #gazaunderattack #ሰበር #غزة_تحت_القصف #غزة_الآن #عاجل #فلسطين_حرة #gaza_under_attack #gazagenocide #palastine #الحرية_لفلسطين #израиль #сионисты #новости #qassam #quds #minbarsveta1 #israel

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group