Translation is not possible.
🔴 ሰበር ዜና፦ የዒድ አል-ፈጥር ጨረቃ አልታየችም
በሳዑዲ ዓረቢያ በዛሬው ዕለት የሸዋል (የዒድ) ጨረቃ ባለመታየቷ፣ ነገ ሐሙስ መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ል. የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ ይጾማል።
በዚህም መሰረት የዘንድሮው የ1447ኛው የሂጅራ ዘመን ዒድ አል-ፈጥር በመጪው አርብ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. (April 20, 2026) እንደሚከበር የሳዑዲ ዓረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ አረጋግጧል።
እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group