1 month Translate
Translation is not possible.
አዋቂነት ትምህርት ብቻ አይደለም ።
አዋቂነት ነገሮችን ማንበብ መቻልም ነው፣
ሰው ሲሰለችህ ማወቅ አዋቂነት ነው፣
የቱ ጋ መናገር ፣ የቱ ጋ ዝም ማለት እንዳለብህ ማወቅም አዋቂነት ነው፣
ንግግርህን የቱ ጋ ማቆም እንዳለብህ ማወቅም አዋቂነት ነው፣
ሂድ ሳይሉህ በፊት አውቀህ መሄድም አዋቂነት ነወ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group