UMMA TOKEN INVESTOR

6 days Translate
Translation is not possible.
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 month Translate
Translation is not possible.
የጥላቻ ዓይን ሁሉንም ጉድለቶች ያጎላል, የፍቅር ዓይን ግን ምንም እንከን አያገኝም.
 
وَعَيْنُ البُغْضِ تُبْرِزُ كُلَّ عَيْبٍ وَعَيْنُ الحُبِّ لَا تَجِدُ الْعُيُوبَا
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 month Translate
Translation is not possible.
እስቲ አስቡት አላህ አልለ ብለን ባናምን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ። ስንታመም፣ ስንቸገር ፣ ስንደክም ምን እንል ነበር ። በምን እንደገፍ ነበር። በምን እንፅናና ነበር። በምን ተስፋ እናደርግ ነበር ።
አላህ በመኖሩ ብቻ ብዙ ደስ ይበለን።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 month Translate
Translation is not possible.
አዋቂነት ትምህርት ብቻ አይደለም ።
አዋቂነት ነገሮችን ማንበብ መቻልም ነው፣
ሰው ሲሰለችህ ማወቅ አዋቂነት ነው፣
የቱ ጋ መናገር ፣ የቱ ጋ ዝም ማለት እንዳለብህ ማወቅም አዋቂነት ነው፣
ንግግርህን የቱ ጋ ማቆም እንዳለብህ ማወቅም አዋቂነት ነው፣
ሂድ ሳይሉህ በፊት አውቀህ መሄድም አዋቂነት ነወ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
mifff Сhanged his profile picture
1 month
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group